____________
Sad news for Ethiopians.
____________
Re: Sad news for Ethiopians.
የዛሬውን ድንቅ ዝግጅት በማሳካት የተሳተፉትን ሁሉ፣ አመሰግናለሁ። በእንግድነት በመሳተፍ ልዩ ክብራቸውን ላሳዩን፣ በመልዕክቶቻቸው ልዩ ምኞታቸውን ለገለፁልን አለምአቀፍ ወዳጆቻችን እና አፍሪካዊ ወንድሞቻችን፣ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ።
ተስፋችንን አጎልብተን፣ ሥጋቶችን ቀርፈን፣ እድሎችን አሟጠን፣ ፈታኞቻችንን አሸንፈን፣ ሀገራችንን በብልፅግና ጎዳና የምናስኬድበት ዘመን ይሆናል።
አባቶቻችን ሳያስደፍሯት እንዳስረከቡን፣ እኛም ኢትዮጵያዊ ሁሉ ኮርቶ የሚኖርባት የአፍሪካ የነፃነት ቀንዲል ሀገርን ለልጆቻችን እናስረክባለን። መላው የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች፣ ስለሁሉም አመሰግናለሁ።
Abiy Ahmed Ali: @AbiyAhmedAli
አረ ባክህ ሰዉየዉ፡ ቆይ እንጂ። እንደዛ ኣይደለም። ኣትቸኩል!!!
Re: Sad news for Ethiopians.
Ember tenkebalay