… እምዬ ሚኒሊክ ቤተ መንግሥት ገብተህ… እምዬ ሚኒልክ በቆረቆሯት ውብ የአዲስ አበባ ከተማ ስትመጣ የሚኒልክን አምላክ ታመሰግነዋለህ እንጂ እንደ ጠላት ባንዳ የባንዳ ልጅ እንዴት እምዬ ምኒልክን ዳውን ዳውን እያልክ ስትሳደብ ትውላለህ? የምኒሊክ አምላክ በአፍጢምህ ዳውን ያድርግህ ግን አይባልም።
… ደብረዘይት ላይ በመትረየስ አጭዳ ገደል የከተተችውን ወያኔን በነፍጡ አባርሮ መቀሌ ወሽቆ አሁን ደግሞ መጥታ እንዳታኮላሸው አንቆ፣ ወጥሮ፣ ዋጋ ከፍሎ ባለችበት ሰቅዞ የያዛትንና እዚያው ያስቀራትን… ኢሬቻውንም በሰላም እንዲያከብር የብረት አጥር የሆነለትን ነፍጠኛ… እንደማመሰገን… ዳውን ዳውን ነፍጠኛ ሲል ይውልልኛል… ይሄ ንፍጣም ሁላ ግን አይባልም።
… እንደ ዐቢይ ጊዜ ኦሮሞ የገነነበት፣ የተጠቀመበት፣ እንደ ልቡ የሆነበት፣ ነፃነቱ የታወጀበት፣ ወንጀል እንኳ በክልሉ ተሠርቶ በሕግ የማይጠየቅበት ዘመን የፈጠረ የኦሮሞ መሪ የለም። ዐቢይ ዐማራ ሚስት ከማግባቱ፣ በአፉ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከማለቱ በቀር በምንም ኦሮሞን አላስቀየመም። ኢሬቻን ከቢሾፍቱ አውጥቶ ከዐማራ ባለሀብቶች ላይ ሚልዮን ብሮችን ለምኖ ሰው ሰራሽ ኮሬ ሠርቶ አዲስ አበባ አስገብቶ ያኮራቸው… በመንግሥት ወጪ በሸነና ያደረጋቸው… በብዙ ሊያመሰግኑት እንጂ እውነት እንነጋገር ከተባለ… ዳውን ዳውን ዐቢይ የሚያስብል ድርጊት የፈጸመባቸው ሰው አይደለም። አሳማኝ ምክንያት የላቸውም። ሁሉ ነገር ዕለቱን ይሁን፣ ዛሬ አሁን ይሁን ነው የሚለው ጁሀር… ዐቢይ ደግሞ ቆይ አትቸኩል፣ አትፍጠን፣ አትንቀዥቀዥ በዘዴ ነው። በጥበብ ነው ብሎ ከረጅም ጊዜ ድካሙ ለማሳረፍ ወደ ማረፊያ ቤት ከማስገባቱ በቀር እሱንም ቢሆን የጎዳው ነገር ያለም አይመስለኝም።
የምኒልክ አምላክ በሰላም ያሳድረን። አሜን።
©ዘመድኩን በቀለ
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ለጋላ ነፃነት ምኑነው?
Atse Menelik Occupys every Ireecha annual holiday

DOWN DOWN MINNILIK

DOWN DOWN MINNILIK
Jirta wrote: ↑03 Oct 2021, 01:37… እምዬ ሚኒሊክ ቤተ መንግሥት ገብተህ… እምዬ ሚኒልክ በቆረቆሯት ውብ የአዲስ አበባ ከተማ ስትመጣ የሚኒልክን አምላክ ታመሰግነዋለህ እንጂ እንደ ጠላት ባንዳ የባንዳ ልጅ እንዴት እምዬ ምኒልክን ዳውን ዳውን እያልክ ስትሳደብ ትውላለህ? የምኒሊክ አምላክ በአፍጢምህ ዳውን ያድርግህ ግን አይባልም።