Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አንዳንድ የዚህ ፎረም አባሎች "ትግራይ ልትገነጠል ነው" እይላችሁ ለምን ታስጎመጁናላችሁ?

Post by Digital Weyane » 01 Oct 2021, 12:58

ኡኛ ተጋሩ የሕወሃትን የመገንጠል አላማ ኡንደማይሳካ ያወቅነው ኤርትራን ለመውረር ሄደው የሽንፈትን ካባ ተከናንበው ስቅስቅ ብለው ኡያለቀሱ ዎደ ትግራይ ሲመለሱ ነው። ኡስከ 170ሺ የአማራና የኦሮሞ ወጣት በከንቱ ያለቁበት የባድመ ጦርነት ለምን እንዳልተሳካላቸው ሱንጠይቃቸው የሰጡንን መልስ፣
  • <<አሁን ጊዜው ተቀይሯል። ባለንበት በዲጂታል ዘመን የሕወሓት ካድሬዎቻችን ብቻ አሰልፈን ውሸትን እንደ ጦር መሳሪያ በመጠቀም ስነ-አዕምሯዊ የሚድያና የኢንተርኔት ፕሮፖጋንዳ ጦርነት በማካሄድ ነው የትግራይ የመገንጠሉን ትግል ዎደ አዲስ ምዕራፍ የምናሸጋግረው። >>


ነገሩን ልብ ብለን ስናየው የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ሆኖ ቀረ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply