ልደቱ አያሌው ሁለተኛ ወደ ኢትዮጵያ አይመለስም! በቃ !
ደፍሮ ከተመለሰ እስከ እለተ ሞቱ ቃሊቲ እንዲኖር ይደረጋል !
Re: ልደቱ አያሌው ሁለተኛ ወደ ኢትዮጵያ አይመለስም! በቃ !
ቶልቻ ዪልማ ሃሬ አሁንም አለህ እንዴ? ቀኑ መሸኮ!! ኢትዮጵያ ፈርሳለች የሚል ሊሞት የደረሰ የልብ ህመምተኛ ያ ከሃዲ በግል ህይወቱ የሚበላውንና የሚጋተው አልኮል መምራት የማይች ውዳቂ ነው ኢትዮጵያ ፈርሳለች የሚል የትግሬ ባንዳ በቅሎ ... አንተምኮ ሰው ከዘመዱ አህያ ካመዱ ይባላል ... ፋንዲያ !
Last edited by Horus on 28 Sep 2021, 22:07, edited 1 time in total.
Re: ልደቱ አያሌው ሁለተኛ ወደ ኢትዮጵያ አይመለስም! በቃ !
ልቡን የሚያመው ከርቸሌ ሲወርድ ብቻ ነው እንዴ?
Re: ልደቱ አያሌው ሁለተኛ ወደ ኢትዮጵያ አይመለስም! በቃ !
I think his treatments are on YouTube. He comes to life when TPLF is getting crashed. What a moron!!
Lidetu weys Kidetu???
Lidetu weys Kidetu???
Re: ልደቱ አያሌው ሁለተኛ ወደ ኢትዮጵያ አይመለስም! በቃ !
ልደቱ ማለት የተተፋ ልጋግ ማንም የሚፀየፈው ፍጡር ከሆነ አመታትን አስቆጥሯል፣፣
ያው በታሪክ እንደሚታወቀው ለባንዳነት የሚመለመሉት እንደሱ አይነት የተተፉ ልጋጎች ናቸው፣፣
ያው በታሪክ እንደሚታወቀው ለባንዳነት የሚመለመሉት እንደሱ አይነት የተተፉ ልጋጎች ናቸው፣፣