Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Mayor Adanech - Smart Executive: Assigned 2 Powerful Positions to The Opposition አብንና ኢዜማ

Post by Horus » 28 Sep 2021, 14:37

አብን የመንግስት ሃብት፣ ኢዜማ ሴይፉ ግርማ ኢንቨስትመንት ፤ ያዲሳባን ኢኮኖሚ ሞተር የሆነው ጉራጌን ያዘች ማለት ነው ። ብልህነት ማለት ይህ ነው !!


Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Mayor Adanech - Smart Executive: Assigned 2 Powerful Positions to The Opposition አብንና ኢዜማ

Post by Tadiyalehu » 28 Sep 2021, 15:34

እቺ አህያ! ጠላት ትሾማለች?? ሕዝቡ አንቅሮ የተፋቸውን ቆሻሻ ጸረ ኦሮሞ ዘረኞች የቱለማ እምብርት ላይ ትሾማለች??? እቺ አቸፍቻፊ እንግዲያማ አሁን ለይቶልናል! ... ከጠላት ጋር የሚጨፍር እራሱ ጠላት ነው። እስከ መጨረሻው እንዋጋታለን!

Post Reply