Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

የአማራ እና የሌላው ኢትዮጵያ ህዝብ ልዩነት - ምላስ!!!

Post by Tadiyalehu » 26 Sep 2021, 21:17

ወያኔ ወደ አማራም ሆነ አፋር ክልሎች ዘልቃ ገብታ ነበር።
ግና የት ነው የቆየችው?... አማራ ሀገር!
በፉከራ እና ሽለላ ሀገር ያጣበበውስ?... አማራ!
አፋር ያን ሁሉ ድል ተጎናጽፎ ፣ ወያኔን በአጭር ግዜ ከሀገሩ ገፍቶ አባሮ (በርግጥ የኢፌዴሪ መከላከያ እና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ድጋፍ ሳይረሳ ) ... ብዙ ሊባልለት የሚገባ ታሪክ ሰርቶ ሲያበቃ ... ነገርግን በዚህ ፎረም ላይም ይሁን በሌላ ሚድያ አንድ አፋር አጉል ቀረርቶና ሽለላ ሲያሰማ አላየንም። ለምን? ምክንያቱም ጀግንነት እና የጦርሜዳ ታሪክ መሥራት ለአፋር ብርቅ ስላልሆነ ነው።
አፋር ያስመዘገበውን ድል አማራ አግኝቶስ ቢሆን??? ይሄኔ እዚህ ፎረም ላይ እነ Abere እና Noble Amhara et al. የሚያዘንቡት የቀረርቶ እና ሽለላ ዶፍ ሀገሩን ያጥለቀልቀው ነበር። ባዶ በርሜል ከሙሉው በላይ ይጮኻል ወይም ልበ ትንሽ ምላስ ይበዛበታል! እንዲሉ።

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የአማራ እና የሌላው ኢትዮጵያ ህዝብ ልዩነት - ምላስ!!!

Post by Abaymado » 26 Sep 2021, 23:55

Agame boy:ምናልባት Abebeb

ለአጋሜ መልስ መስጠት ተገቢ አይመስለኝም ምክንያቱ ደሞ sick ስለሆኑ ነው። መልሰው መላልሰው ያደርቃሉ።
ዋናው ቁምነገር አማራ ሁሌ እንዳመማቸው ነው።

ደደብነትህን ተመልከት: አፋር በጣም ጠባብ ክልል ሲሆን ወደ ትግራይ ያለው ቦታ ሾጣጣ ነው። እናም አፋር በቀላሉ ማስለቀቅ ይችላል።
ትግራይን የሚያዋስነው ባብዛኛው የአማራ ክልል ነው። በጣም ሰፊ ቦታ ነው።

ይህም ሆኖ አጋሜ ወልቃይት እና ሁመራ ገብቶ ነበር? Hell no!
ለምን ጎንደሮች ጀግና ስለሆኑ ነዋ!!

ወሎ ላይ ችግር እንዳለ አልክድም።ግን የመሳሪያ ችግር የመከላከያው የተምታታ ውሳኔዎች እና ሌሎችም እንቅፋቶች ናቸው።

በቅርብ ግዜ ይስተካከላል። ትልቁ ነገር አጋሜ እንዲህ የሚጋጋጠው ለብቻው መቆም ስለማይችል እና የሚበላው ስለሌው ነው። ወደፊት እንዴት እንደሚሆኑ እናያለን!!


ችጋር!!

Post Reply