Please wait, video is loading...
ሰበር ዜና : የዓብይ እና የኢሳያስ ኮማንዶ መቀሌን ከበበ
እነዚህ ናቸው እጅን አፍ ላይ የሚያስከድን ድል ያመጣሉ ተብለው የሚጠበቁት::እውነት እንነጋገር ከተባለ ግን እነዚህ ሰዎች ጤነኞች ናቸው? ይሄ ልምምድ ግን ሚዳቋ ለመያዝ ነው ወይስ ለጦርነት ነው እየተለማመዱ ያለው ?
Re: ሰበር ዜና : የዓብይ እና የኢሳያስ ኮማንዶ መቀሌን ከበበ
ይሄ ልምምድ በጣም sophisticated and advanced ከመሆኑ የተነሣ ምንም አልገባኝም:: እስኪ የገባው ካለ ስለዚህ ልምምድ ገለፃ አድርግልን

