አዲሱ ተረኞች ያለፉት ተረኞች ለጥቅማቸው የፈጠሩትን ቦታ ይዘውታል፣ እነዚህ ተረኞች ብዛት ስላላቸው ያለፉት ተረኞችን ለዘላለም ይቀብሯቸዋል፣
ለዚህ ነው ትሕነግ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን መክዳት የሚፈልጉት፣ ብዘ ትግሪያኖች ተጠቃሚ ስለነበሩ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ እስከሞት እራሳቸውን ለመሰዋት ወስነዋል፤
አምሓራም ለመደራደርና ጥቅሙን ለማስጠበቅ ራሱን እንደ ተረኞቹ ማደራጀት ጀምሯል፣
የሕገ መንግሥቱ "ጠባቂዎች" አሁን ማን የበለጠ እንደሚጠቀም ያዩታል፣ ለነገሩ ያውቁታል።