Re: ውታፍ ነቃይ ሞልቶ በፈሰሰባት ኢትዮጵያ፣ አንድ ተንታኝ ተገኘ
I agree this young man is telling his mind. I hope Abiy and cronies will not haunt him as they did to Ethio-Forum and Awlo media journalists.
-
- Senior Member
- Posts: 12411
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ውታፍ ነቃይ ሞልቶ በፈሰሰባት ኢትዮጵያ፣ አንድ ተንታኝ ተገኘ
He could be a good analyst, I shouldn't be judgmental, for I don't know him. I don't listen to the said channel, it is not my favorite channel.
But we can't and shouldn't be mischieved by all kinds of paid agents disguising themselves as "analysts" by choosing to use some critical words against those in the government. They can use critical words, but that alone can't make them visionaries. An analyst without a vision remains a pretender.
An analyst that coudn't see and acknowledge the need for accountability is just a certain impster, I guess.

Do you mind sharing your favorite channels?DefendTheTruth wrote: ↑05 Sep 2021, 12:04I don't listen to the said channel, it is not my favorite channel
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ውታፍ ነቃይ ሞልቶ በፈሰሰባት ኢትዮጵያ፣ አንድ ተንታኝ ተገኘ
I share to you my favorite “ channel,” Eden . It is ER. This is one, probably the only one, which accommodates different opinions. Everybody has a say from knuckleheads to the informed.
About the so called “analyst” I have a feeling he is in love with himself.
About the so called “analyst” I have a feeling he is in love with himself.
Re: ውታፍ ነቃይ ሞልቶ በፈሰሰባት ኢትዮጵያ፣ አንድ ተንታኝ ተገኘ
እኔ ይህ ውይይት (ትንተና አይደለም) አሰልቺ ሆኖ ነው ያገኘሁት ። ይህን እኔ ቃላት መፍለጥ እለዋለሁ! ለምን በሉ? ሰውዬው ይህን ሁሉ የሚለው መደምሰስ እና ማሸነፍ በሚሉት ቃላት መሃል የሰማይ ስባሪ ሚያክል ልዩነት እንዳለ በማስመሰሉ (ለራሱ) ነው ። እንደ ጋዜጠኛ አንድም ግዜ የመንግስት ሃሳብ መሪዎችን አቅርቦ መደምሰስ እና ማሸነፍ ስትሉ ምን ማለታችሁ ነው ብሎ ያረጋገጠው ነገር የለም ።
ተናጋሪው ራሱ ትህነግን ማሸነፍ ማለት ይህ መሆን አለበት አይልም። በአብስትራክ ወያኔ ሁሉ ሊተራሊ እንደ ወረደ እያንዳንዱ የትግሬ ባንዳ መግደል አድርጎ የወሰደ ሲምፕሊስቲክ የቃል ትርጉም እሽክርክሪት ውስት ያለ ሰው ነው ። በዚህም ሳቢያ ብዙ ብዙ የፖለቲካ ሳይንስ ስህተቶችን ይሰራል ።
አንድ፣ በየትም ቦታና አገር፣ በየትም ማህበረ ሰብ ወስጥ ያን አገርና ህዝብ አደራጅተው የሚመሩት ልሂቃን ናቸው ። ተናጋሪው አንድ አገር ሆነ የፖለቲካ ስር አት አለ ልሂቃን የሚኖር በማስመሰል የፖለቲካ ሃሁ ስህተት ይሰራል ።
ሁለተኛ ፣ የማንኛውም የፖለቲካ ልሂቃን ቡድን ለመሪነት ሲታገል ስልጣን፣ ሃይል፣ ሃብት፣ ዝና፤ ክብር፣ እስታተስ ለመያዝና ለመቆጣጠር እንደ ሆነ በመሳት ሌላው የፖለቲካ ሃሁ ስህተት ይሰራል ። ስለዚህ ይህ የሞኞች ዝም ብሎ ልሂቃን አልባ ሰርአት የመመኘት አባዜ ስህተት ነው ።
ሶስተኛ፣ የአቢይ መንግስት ግልጽ የሆነ አገራዊና መንግስታዊ አላማ አለው። አገር አንድ አድርጎ መያዝ፣ አገር በአንድ መንግስት ስር መያዝና ያን ማስከበር ነው ። ተናጋሪው ይህን ቁልፍ ያገር አላማ ያልገባው ፖለቲካ ምን ማለት እንደ ሆነ ስለሳተ ነው ። ፖለቲካ የሃይል መተግበሪያ ሲስተም ነው ። የአንድ አገር መቆሚያና መቀጠያ ተቀዳሚው መንገድ የፖለቲካ ሃይል መሆን ነው ። የዚያ ደሞ ዋና ማረጋገጫው የወታደር፣ ፖሊስና ሴኩሪቲ ተቁሞቹ ናቸው ።
ስለዚህ ትግሬ አንዲት የኢትዮያ ክፍል ሆና እያለ መላ ሲስተሙን ለመዋጥና መላ ኢትዮጵያን በወያኔ አምሳል ለመቅረጽ 30 አመት የሆነውን ሁሉ ትቶ ይህ ተናጋሪ የአቢይ መንግስት ምንድን ነው የሚፈልገው ያለው ጥያቄ ፍጹም አስገራሚ ብቻ ሳይሆን የሰውዬ ፖለቲካ እውቀት ውሱንነት ይሳያል ።
ትህነግን መደምሰስ ማለት የባንዳውን ደርጅት ማፍረስ ማለት ነው ። ማሸነፍ የሚባለውም ያው ነው ። ትግሬ አንድ የኢትዮጵያ ክልል ነው ። ልክ እንደ አፋር፣ ልክ እንደ ባኒ ሸንጉል ፣ ልክ እንደ አማራ ። ስለሆነ የትግሬ ውክልናም ሃይል በዚያ ልክ ነው መሆን ያለበት፣ የሚኖርበት ። ይህ ነው የአቢይ መንግስት አላማ።
ይህን መፍትሄ እምቢ ብሎ ጦር ያነሳው የትግሬ ባንዳ ነው ። ኢትዮጵያ ለመደምሰስ የተነሳው ይህን አፈንጋጭ የክልል ጦር ነው። ታዲያ ምኑ ላይ ነው ይህ ተናጋሪ ያልገባው ምስጢር? ቅዋሜው ባሁን መንግስት ኦሮሞች በዙ ከሆነ ያን በድፍረት ወጥቶ መናገር አለበት እንጂ ልሂቃን ምናምን የሚልስ ውዝንብር መግባት የለበትም ።
አለ ኤነርጂ ፊዚክስ የለም፣ አለ ሃይል ፖለቲካ የለም። ይህን የማያውቅ ፖለቲካ ትንተና ባይጀምር ጥሩ ነው ።
ተናጋሪው ማንሳትና መልፋት የነበረበት ጥያቄ ይህን ነበር፤
የትህነግ የመውረርና ሌሎች ክልልሎችን የማስቸገር ችሎታ ከተደመሰሰ፣ ከፈረሰ በኋላ ትግሬ እንዴት ነው በኢትዮጵያ ማእከላዊ መንግስት ውስጥ የሚወከለው የሚለው ነው ። ይህ ደሞ በመሰረቱ ለትግሬ ህዝብ መቅረብ ያለበት ጥያቄ ነው ። የትግሬ ህዝብ አይ እኛ ኢትዮጵያን አንፈልግም፣ አዲሳባ ወኪል አንልክም ካሉ ያ አንድ መልስ ነው ። አይ እኛ ይሀው እንደ ማንኝውም ሌላ ክልልና ሕዝብ በኢትዮጵያ ህግና ሲስተም ውስጥ እንደ አንድ ያገር አካል (ፓርት) ለመኖር እንዚህ ልሂቃን ልከናል ይላሉ ማለት ነው ። እነዚያ የትግሬ ልሂቃን ግን ለኢትዮያ መፍረስ የሚሰሩ የጠላት 5ኝ ረድፍ ሊሆን አይችልም ። ኢትዮጵያ አትቀበላችውም ።
ያዲያ ምኑን ነው ይህ ተናጋሪ በቃላት ፈለጣ ላቡን የሚያፈሰው? ምንድን ነው ያልገባው የኢትዮጵያ ኦብጀክቲቭ? ያስገርማል !! ብዙ ያባይ ሚዲያ ተቺዎች ሲጀመርም አቢይ ላይ ባያዝ (ወገንተኝነት) አዝለው ነው እንደ ገለልተኛ ጋዜጠኛ ሚቀባጥሩት!