Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ወደ ፊንፊኔ ጉዞ ጀመረ

Post by Thomas H » 06 Sep 2021, 20:25

Please wait, video is loading...

Lovetarik
Member
Posts: 357
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: Must Watch: ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ወደ ፊንፊኔ ጉዞ ጀመረ

Post by Lovetarik » 06 Sep 2021, 20:41

ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ እጁን ሊሰጥ ወደ ፊንፊኔ ጉዞ ጀመረ።


tarik
Senior Member+
Posts: 37219
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: Must Watch: ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ወደ ፊንፊኔ ጉዞ ጀመረ

Post by tarik » 06 Sep 2021, 20:51


:lol: :mrgreen:
size=120]ሞቻለሁ አለ! ግን አላመለጠም!

በማይጠምሪ ግንባር ወደ ደጋው እወጣለሁ ያለው የአሸባሪው ኃይል ሲመታ፣ ቀሪው ጥሎ ይፈረጥጣል። በፎቶው የሚታየው ሮጦ ማምለጥ ሲያቅተው በደረቱ ተደፍሮ "ሞቻለሁ" ብሎ ራሱን ለማሳመን፣ ፋኖዎችን ለመሸወድ ሞከረ። እጅ ከመስጠት ራሴን አጠፋለሁ ከሚል ራሱን በሀሳብ ገደለው። ነፍስ ነቻ። ተኝቶ ሊያመልጥ ነበር ሀሳቡማ። እንደ ቡድን ያላመለጠውን በግል ሊያመልጥ? አልሆነም!
[/size] :P :P
Please wait, video is loading...
.






.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Must Watch: ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ወደ ፊንፊኔ ጉዞ ጀመረ

Post by sun » 06 Sep 2021, 21:26

Thomas H wrote:
06 Sep 2021, 20:25
Please wait, video is loading...
hmm...

Post Reply