-
ethioscience
- Member
- Posts: 4102
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
ያሬድ ጥበቡ የዞረበት ሰው ነው። እኔ ያሬድን የማውቀው ተፈሪ መኮንን ነው። አቦማ ምትኩ አብሬው የታገልኩት ጓዴ ነበር። ያሬድ ሳይገባውና ሳያምነው እስከ ዛሬ ተሸክሞት የሚሞት አሳፋሪ ነገር መናገር አይፈልግም። አንድም ቦታ ኤርትራዊያን ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ እንዴት እንደ ወጡና የብሄር ፖለቲካ እንደ ያዙ፤ ከዚያም ትግሬዎች ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ወጥተው የጎሳ (ብሄር) ፖለቲካ ወስጥ እንዴት እንደ ገቡ እና ከዚያም የኦሮሞ ተማሪዎች ተገንጥለው የኦሮሞ ጎሳ ፖለቲካ እንደ ገቡ ትንፍሽ አይልም። አቦማ ምትኩ የኡዙዋ ጸሃፊ የነበረ ሲሆን የኦሮሞ አክራሪ እና የሰፋሪ ኮሎኒያሊዝም 7 ገጽ ማኒፌስቶ ጽፎ በኦነግነት የሞተ ሰው ነው። ኢህአፓ በትግሬ የጎሳ ፖለቲከኞች በጦር ከትግሬ ከተባረረና ከፈረሰ በኋላ የጸረ አማራው ትህነግ ተለጣፊ ሆኖ (ታምራት ከሚባል የቅዱስ ዮሴፍ አድርባይ) ጋር አማራን ና ኢትዮጵያን ከ30 አመትታ የባንዳዎች ቶርቸር ካበቃ በኋላ ዞሮ አሁንም ፖለቲካ አካባቢ ሲልከሰከስ ሳየው እንደዚያ በጀግን ነት ኢትዮጵያ እያሉ የወደቁት ጓዶች ደም ይዳኙት እላለሁ ። አቢይ በጣም ብልህ ሰው ነው! ሰው ምን ብሎ ያሬድ ጌታቸው ጀቤሳን ታጋይ ብሎ ያምናል ። አድር ባይ የፖለቲካ ልታይ ባይ ኦፖርቹኒስት ። የትግሬና ኦሮሞ የብሄር አይዲዮሎጂ ኢትዮጵያን ያፈርሳል ብለን ስንታገል አማራን የትግሬ ተለጣፊ ያደረገ የፖልቲካ መሃይምን ነው ሰው ብላችሁ ካመት አመት ወሬ ላይ ምታቀርቡት !
Last edited by Horus on 06 Sep 2021, 12:23, edited 1 time in total.
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4102
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
Thanks Horus for your insight about yared. He was contradicting himself on different occasions! The fact that he gave interview to a controversial journalist Betty speak loud & clearly his effort to shift public opinion about his Honeymoon with TPLF!!
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
ምነው እራሳችንን ከእውነት ጋር ብናስታርቅ? የኤርትራ ህዝብ ይሁን የኤርትራ ተማሪዎች ትግል ከመጀመሪያው ጀምሮ የነጻነት እንጂ የብሄር ፖለቲካ አልነበረም, ሆኖም አያውቅም። ኢርትራ የ 9 ብሄሮች አገር ነች፣ የነጻነት ትግሉም ኡሉንም ብሄሮች ያካተተና በግድ ከተጫነብን ከኢትዮጵያ ጋር በፈዴርሽን ይሁን መዋሃህድ ነጻ የመውጣት ትግል ነው። እውነታውን ተቀብለን ወደፊት እንደመራመድ በውሸት መሽመንሞን ለሁለቱ ህዝቦች የወደፊት መደጋገፍና እድገት አይጠቅምም።አንድም ቦታ ኤርትራዊያን ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ እንዴት እንደ ወጡና የብሄር ፖለቲካ እንደ ያዙ....ትንፍሽ አይልም።
Horus wrote: ↑06 Sep 2021, 03:23ያሬድ ጥበቡ የዞረበት ሰው ነው። እኔ ያሬድን የማውቀው ተፈሪ መኮንን ነው። አቦማ ምትኩ አብሬው የታገልኩት ጓዴ ነበር። ያሬድ ሳይገባውና ሳያምነው እስከ ዛሬ ተሸክሞት የሚሞት አሳፋሪ ነገር መናገር አይፈልግም። አንድም ቦታ ኤርትራዊያን ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ እንዴት እንደ ወጡና የብሄር ፖለቲካ እንደ ያዙ፤ ከዚያም ትግሬዎች ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ወጥተው የጎሳ (ብሄር) ፖለቲካ ወስጥ እንዴት እንደ ገቡ እና ከዚያም የኦሮሞ ተማሪዎች ተገንጥለው የኦሮሞ ጎሳ ፖለቲካ እንደ ገቡ ትንፍሽ አይልም። አቦማ ምትኩ የኡዙዋ ጸሃፊ የነበረ ሲሆን የኦሮሞ አክራሪ እና የሰፋሪ ኮሎኒያሊዝም 7 ገጽ ማኒፌስቶ ጽፎ በኦነግነት የሞተ ሰው ነው። ኢህአፓ በትግሬ የጎሳ ፖለቲከኞች በጦር ከትግሬ ከተባረረና ከፈረሰ በኋላ የጸረ አማራው ትህነግ ተለጣፊ ሆኖ (ታምራት ከሚባል የቅዱስ ዮሴፍ አድርባይ) ጋር አማራን ና ኢትዮጵያን ከ30 አመትታ የባንዳዎች ቶርቸር ካበቃ በኋላ ዞሮ አሁንም ፖለቲካ አካባቢ ሲልከሰከስ ሳየው እንደዚያ በጀግን ነት ኢትዮጵያ እያሉ የወደቁት ጓዶች ደም ይዳኙት እላለሁ ። አቢይ በጣም ብልህ ሰው ነው! ሰው ምን ብሎ ያሬድ ጌታቸው ጀቤሳን ታጋይ ብሎ ያምናል ። አድር ባይ የፖለቲካ ልታይ ባይ ኦፖርቹኒስት ። የትግሬና ኦሮሞ የብሄር አይዲዮሎጂ ኢትዮጵያን ያፈርሳል ብለም ስንታገል አማራን የትግሬ ተለጣፊ ያደረገ የፖልቲካ መሃይምን ነው ሰው ብላችሁ ካመት አመት ወሬ ላይ ምታቀርቡት !
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
push,pushkin wrote: ↑06 Sep 2021, 06:23አንድም ቦታ ኤርትራዊያን ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ እንዴት እንደ ወጡና የብሄር ፖለቲካ እንደ ያዙ....ትንፍሽ አይልም።
ምነው እራሳችንን ከእውነት ጋር ብናስታርቅ? የኤርትራ ህዝብ ይሁን የኤርትራ ተማሪዎች ትግል ከመጀመሪያው ጀምሮ የነጻነት እንጂ የብሄር ፖለቲካ አልነበረም, ሆኖም አያውቅም። ኢርትራ የ 9 ብሄሮች አገር ነች፣ የነጻነት ትግሉም ኡሉንም ብሄሮች ያካተተና በግድ ከተጫነብን ከኢትዮጵያ ጋር በፈዴርሽን ይሁን መዋሃህድ ነጻ የመውጣት ትግል ነው። እውነታውን ተቀብለን ወደፊት እንደመራመድ በውሸት መሽመንሞን ለሁለቱ ህዝቦች የወደፊት መደጋገፍና እድገት አይጠቅምም።
ከእውነት የተጣላውስ ያንተ ብጤው ነው፣ የ"ገድሊ" ጄኔሬሽን፣ የኤርትራው፣ "ያትውልድ" ማለት ነው፣ ኤርትራኖች "ኤርትራዊነት" የተማሩት አዲስ አበባ ነበር ይላል ዮሴፍ ገብረሕይወት፤
፱ ብሔር? "ትንቯ ኢትዮጵያ" መሆኗን ዮሴፍ በደንብ አሳይቷል፣
እውነታው አልክ? ልክ ልክህን ዮሴፍ ስለሚነግርህ ጊዜ አናጠፋም፤
ለሁለቱ ሕዝቦች ካሰብክ እኛን አትምከረን፣ በቃ!
በውሸት "የሚሽሞነሞነው" ጣት ወዴት እንደሚያመለክት የታወቀ ነው፤
ዮሴፍ "ገድሊ" ትርክቱን መቀየሩን አብስሮናል፣ I advise you to at least do that!
ባይሆን ስለሱ ንገረን፣ ለነገሩ ካሁን ወዲያ የሚያጣላን ነገር አይኖርም፣
ይመችህ!!
Listen to the following clip about "ገድሊ" generation? Who they are?
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
Yared Tibebu is a SNAKE. Once a snake is always snake
He said OLF did not commit the Burayo genocide and he said I know OLF leaders and they are not willing to commit such thing.
What a disgrace person is Yared Tibebu.
Here is an evidence of OLF leaders confession of genocide on Amhara in Arba Gugu and Bedeno committed by themselves.
The OLF leaders confess their genocide in front of the parliament. Just listen to this video and see how snake is Yared Tibebu

Please wait, video is loading...
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
What is the beef with you always keep mentioning "Shaebia-EPLF" and trying to dilute or discredit Eritrea's just struggle for Independence which started after the abolition of the Eritrean Assembly and Eritrea's Federation by Midget Haileselassie before these hodgepodge movements in Ethiopia?
These hodgepodge movements including the dergue started to appear after 12 years of Eritrea's ARMED Struggle for Independence from which the Mighty Shaebia-EPLF eventually originated.
The Mighty Shaebia - EPLF (Eritrea People's Liberation Front) is the Vanguard of the Eritrean People unlike these Hodgepodge movements in Ethiopia once existed, disappeared and that you keep crying and Bıtching about five decades after.
Why don't you mind about your - Wolkite Gurage Zone - that you care much ?
Last edited by Sabur on 06 Sep 2021, 21:13, edited 2 times in total.
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
በውሸት የተካነው ሴረኛው ያሬድ ድበብ፡፡ በዚህ 40 ደቂቃ በማትሆን ቃለ መጠየቅ ስንት ርስ በርሱ የሚምታታ ንግርግር አድረገ መሰላችሁ፡፡
ከሁሉም የያሬድ ጥበቡ ሸቶች የሳቡኝ የሚከተሉት 3 ውሸቶች ናቸው
1ኛ እኛ የምንከተለው እና ልንተገበር የሞከርነው "የፓይና ርዕዮተ" አለም ነበር ያለው ነገር ነው፡፡ ውሸት!!
ያ የከሰረ እና ሴረኛ ትውልድ ሲከትል የነበረው የራሻን/ስታሊንን እና የአልባኒያን አይዶሎጅ እንጅ የቻይናን አልነበረም!!
2ኛ ከሚስቴ/ፓርትነሬ ጋር የተፋታሁት መንግስት በባለቤት ላይ ባደርሰው ጫና ምክኛት ነው አለ፡፡ ቀጥሎም ወያኔ እንኳን እንዲ አይነት በትዳር ውስጥ እየገባ ታዳር ለማፈርስ አይሰራም ነበር አለ፡፡ ቀጥሎ አሁን የተለያየነው የቀሞ ባለቤት የቀድሞ ባሏ አቶ ሰለሞን በቀለ የቅንጅ ደጋፊ ስለነበር ሚስቱ አዲስ አበባ ለእረፍት ሂዳ ሳለ ከፍተኛ ችግር ደርሶባት ነበር አለ፡፡ እንግዲህ ይታያችሁ ወያኔ እንኳን በትዳር መካከል አይገባም ብሎ የነገር ሴረኛው ያሬድ ጥበቡ ባሏ የቅንጅት ደጋፊ ስለነበር ወያኔዎች በሚስቱ ላይ ችግር ፈጠሩባት እያለ ሊነግረን ይሞክራል፡፡
3ኛ በቡራዮ ላይ የተፈጸመው የዘር ፍጅት በኦነግ አልተፈጸመ አለም፡፡ ለዚህም የሰው ምክክያት የኦነግ መርዎችን ስለማውቃቸው በታሪካቸው አንድም የዘር ፍጅት ፈጽመው አያውቁም የሚል ነው፡፡ ሴረኛው ያሬድ ጥበቡ በአርባ ጉጉ፣ ወተር እና በድኖ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመው የዘርፍ ፍጅት በኦንግ የተፈፀመ መሆኑ ራሳቸው የኦነግ መሪዎች በፓርላማ ቀርበው ያመኑትን እየካደ ነው ማለት ነው፡፡ ከዚህ የበለጠ አሳፍሪነት የት ይገኛል!!
መለስ ዜናው የማልወደው ሰው ቢሆንም ይህን ሴረኛ ያሬድ ጥበቡን እንዴት አድርጎ ሴራውን ነቅቶበት ከኢህዴን/ብአዴን እንዳበረው ሳይ የመለስ ዜናውን ንቃት አደንቃለሁ!!
https://www.facebook.com/classyentertai ... 815337644/

ያሬ ድ ጥበቡ የፖለቲካ ኦፖርቹኒስት (ጥሩ ያማርኛ ጽሁፍ ይችላል) የኢትዮጵያ ፖለቲካ መሰረት ምን እንደ ሆነ እስከ ዛሬ ያልገባው ዝናና መታውቅን የሚያሳድድ ናርሲሲት ለምን እንዳልኩት አንድ ምሳሌ ይህው ። አቦማ ምትኩ ጋር አብረን ፖለቲካ አጠናን ብሏል ። ይህ ነገር ሆነ ባለበት ወቅት ነው አቦማ የሰፋሪ ኮሎኒያሊዝም ቲኦሪ በ7 ገጽ የእንግሊዝኛ የጻፈው ። አቦማ እልም ያለ የወለጋ አክራሪ ዛሬ ሸኔ የሚባሉት አይነት ሰው ነበር ። አባቱ የጃልሜዳ ቤተሰቦች መድሃኒት ቤት ነበራቸው የናጠጠ ሃብታም ልጅ ነበር ። ቤታቸው የግብጽ ኤምባሲ ጎን ነበር። ቤተሰቡ ሃይለስላሴን እጅግ ከመጥላታቸው ብዛት ውሻቸው ስሙ ሃይለ ስላሴ ይባል ነበር ።
ኤርትራ የጣሪያን ቅኝ ስለነበረች የኤርትራ ጥያቄ ኮሎኒያል ጥያቄ እንጂ ናሽናል ቁወስችን፣ የብሄር ጥያቄ አይደለም ብለው የኤርትራዊያን ከኢትዮጵያ ተማሪ ሲለዩ ነው እነ አቦማ ምትኩ የኦሮሞን ጥያቄ ኮሎኒያል ጥያቄ አድርገን የመገንጠል ዲማንድ ለማድረግ ሴትለር ወይም የሰፋሪ ቅኝ ግዛት ጥያቄ ነው የሚል ልብ ወለድ ሲጽፍ አብረነው ነበርን። እስከ ዛሬ አማራና ሌላው ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ በሚባለው ክልል የደረሰበት ግድያና አሁን ያለው የሸኔ አይዲዮሎጂ ነው ።
ያሬድ ይህን የማወቅ ብስለት አለመኖር ብቻ ሳይሆን እንዲያውም ከነዚህ የዘር ፖለቲከኞች ጋር ሲጨማለቅ እድሜውን የጨረሰ እንኳንስ የፖለቲካ ሳይንስ ቀርቶ የኢትዮጵያን ታሪክና የኢትዮጵያን አገርነት ህሳቤ ሳይገባው ያረጀ ሰው ነው ። በ1970 መጨረሻ ላይ አማራ የኮሎኒያል ቅኝ ገዢ ሕዝብ ነው ብሎ በግልጽ አማራን ፕራይመሪ ጠላት ካደረገ የትግሬ ባንዳ ጋር ሲሞዳመድ የኖረ አሳፋሪ ዛሬ አንዱ ተጠያቂ መሆን ያለበት ሰው ነው። የትግሬ ሽፍቶች ዉሃ አመላላሽ ማለት ነው።
እነታምራት፣ እነያሬድ የዚያ ትውልድ አረሞች ናቸው!

Last edited by Horus on 06 Sep 2021, 14:43, edited 2 times in total.
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
አንተም ለካ እንደሰውየው የዞረብህ ነህ።
ኤርትራ የሚባል ብሄር እንደሌለ ልንገርህ: የኤርትራ ጥያቄ የ colony ጥያቄ እንጂ እንደ OLF ወይ TPLF የብሔር ተጨቋኝ ነኝ ጥያቄ ሆኖም አያውቅም።
በጣም የሚያሳዝነው የአንተ አይነቱ በፖለቲካ አለም ከ 45 አመታት በላይ የቆየ ሰው እንዲህ አይነት በፖለቲካ ያልበሰለ ሆኖ ማየት ነው።
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
ምኑ ነው የዞረብኝ? ኤርትራ የጣሊያን ቅኝ እንጂ የኢትዮጵያ ቅኝ አልነበረችም። በፌዴረሽን ጉዳይ ላይ ኢትዮጵያ አልተሳሳተችም አላልኩም ። ኤርትራ ግን የኢትዮጵያ ቅኝ ተገዥ ሆና ስለማታውቅ ከኢትዮጵያ ነጻ የመውጣት ጥያቄዋ የኤርትራ ፔቲ ቡርዡዋ ደማንድ ነበር ። ዛሬ የኤርትራና የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ገና አንድ ለመሆን የፈነቀለው ኢትዮጵያ የኤርትራ ቅኝ ገዥ ሆና ስለማታቅ ነው። ቢገባህ ማለት ነው ። ዞሮ ዞሮ ይህ ውይይት ስለኤርትራ ጥያቄ አይደለም፤ ስለ አማራ የፖለቲካ አክቲቪስቶች ክሽፈት ታሪክ ነው ። ተረጋጋ፣ እኔ ዛሬ ስለኤርትራ ጉዳይ ቅንጣት ታክል ሃሳብ አላባክንም!
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
በነገራችን ላይ የዚያን ትውልድ አንዱ እንቁ ጓድ ማሞ ወደ ፖለቲካው ቲያትር በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል!!
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
Dawi! ዮሴፍ ገብረሕይወት በነጻነት ትግል ወቅት ብዙ ኤርትራውያንን ያስገደለ ወይ ያሳሰረ፣ በኤርትራ ህዝብ የሚፈለግ በኛው አጠራር "ጃሱስ" ነው። ስለሆነም ካለው የመንፈስ ጭንቀት የተነሳ በየመድረኩ እየወጣ ቢዘላብድ አይፈረድበትም። ትልቁ ችግር የዚህን በፖለቲካ የከሰረን ሰው ንግግር እንደ bench mark በመውሰድ የኤርትራን ታሪክ ይሁን ነባራዊ ሁኔታን ለመተንተን መሞከር ገደል ውስጥ እንደመግባት ይቆጠራል። እንደዚህ ሰው አባባል " ኤርትራኖች "ኤርትራዊነት" የተማሩት አዲስ አበባ ነበር " የሚለው ውሸትና ተአማኒነት ያለው አይደለም። የነጻነት ትግሉ ኤርትራ በጣልያን ቅኝ ግዛት ሰር እያልች የተጀመረ፣ ቀጥሎም ኤርትራ ብእንግሊዝ ስር እያለች እያደግ የመጣ፣ ከኢትዮጵያ ጋር በግድ ብፌደሬሽን ስትወሃሃድና ፈደሪሽኑ ከፈረሰ ብኋላ የትጥቅ ትግሉ ሊቀጣጠል ችሏል። ኢሄ የተቀጣጠለው ትግል ደግሞ ወደሌሎች ሃገራት ኢትዮጵያን ጀምሮ ሊስፋፋ ችሏል።
Dawi wrote: ↑06 Sep 2021, 07:05push,pushkin wrote: ↑06 Sep 2021, 06:23አንድም ቦታ ኤርትራዊያን ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ እንዴት እንደ ወጡና የብሄር ፖለቲካ እንደ ያዙ....ትንፍሽ አይልም።
ምነው እራሳችንን ከእውነት ጋር ብናስታርቅ? የኤርትራ ህዝብ ይሁን የኤርትራ ተማሪዎች ትግል ከመጀመሪያው ጀምሮ የነጻነት እንጂ የብሄር ፖለቲካ አልነበረም, ሆኖም አያውቅም። ኢርትራ የ 9 ብሄሮች አገር ነች፣ የነጻነት ትግሉም ኡሉንም ብሄሮች ያካተተና በግድ ከተጫነብን ከኢትዮጵያ ጋር በፈዴርሽን ይሁን መዋሃህድ ነጻ የመውጣት ትግል ነው። እውነታውን ተቀብለን ወደፊት እንደመራመድ በውሸት መሽመንሞን ለሁለቱ ህዝቦች የወደፊት መደጋገፍና እድገት አይጠቅምም።
ከእውነት የተጣላውስ ያንተ ብጤው ነው፣ የ"ገድሊ" ጄኔሬሽን፣ የኤርትራው፣ "ያትውልድ" ማለት ነው፣ ኤርትራኖች "ኤርትራዊነት" የተማሩት አዲስ አበባ ነበር ይላል ዮሴፍ ገብረሕይወት፤
፱ ብሔር? "ትንቯ ኢትዮጵያ" መሆኗን ዮሴፍ በደንብ አሳይቷል፣
እውነታው አልክ? ልክ ልክህን ዮሴፍ ስለሚነግርህ ጊዜ አናጠፋም፤
ለሁለቱ ሕዝቦች ካሰብክ እኛን አትምከረን፣ በቃ!
በውሸት "የሚሽሞነሞነው" ጣት ወዴት እንደሚያመለክት የታወቀ ነው፤
ዮሴፍ "ገድሊ" ትርክቱን መቀየሩን አብስሮናል፣ I advise you to at least do that!![]()
ባይሆን ስለሱ ንገረን፣ ለነገሩ ካሁን ወዲያ የሚያጣላን ነገር አይኖርም፣
ይመችህ!!
Listen to the following clip about "ገድሊ" generation? Who they are?
Last edited by pushkin on 07 Sep 2021, 14:40, edited 1 time in total.
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
I think your knowledge of why the war between the Eritrean people against its colonizer, the Ethiopian started is very limited.Horus wrote: ↑06 Sep 2021, 14:34ምኑ ነው የዞረብኝ? ኤርትራ የጣሊያን ቅኝ እንጂ የኢትዮጵያ ቅኝ አልነበረችም። በፌዴረሽን ጉዳይ ላይ ኢትዮጵያ አልተሳሳተችም አላልኩም ። ኤርትራ ግን የኢትዮጵያ ቅኝ ተገዥ ሆና ስለማታውቅ ከኢትዮጵያ ነጻ የመውጣት ጥያቄዋ የኤርትራ ፔቲ ቡርዡዋ ደማንድ ነበር ። ዛሬ የኤርትራና የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ገና አንድ ለመሆን የፈነቀለው ኢትዮጵያ የኤርትራ ቅኝ ገዥ ሆና ስለማታቅ ነው። ቢገባህ ማለት ነው ። ዞሮ ዞሮ ይህ ውይይት ስለኤርትራ ጥያቄ አይደለም፤ ስለ አማራ የፖለቲካ አክቲቪስቶች ክሽፈት ታሪክ ነው ። ተረጋጋ፣ እኔ ዛሬ ስለኤርትራ ጉዳይ ቅንጣት ታክል ሃሳብ አላባክንም!
You need to find out what the meaning of colonization first. If any country is impose a force occupation without the willingless of the invaded people/country, then it is called colonization. THat's what Italia had succeeded in doing so in Ethiopia for 5 years as well as in Eritrea for over 90 years. Just like you fought the illegal occupation of the Italians against your country, we also fought the illegal occupation of Ethiopia against Eritrea and we won. Period. ኤርትራን ከእናት አገረዋ ኢትዮጲያ ጋር ለማዋሐድ ገለመሌ ቀልእድ ተወው።
Man, how wrong are you! No single Eritrean EVER say we want to one country again. This shows your shallow knowledge of your current Ethi-Eritrea good and respectful relationships as well. Every Eritrean, whether they are pro or against the Issayas government DO NOT want ever become part of Ethiopia. We paid 100k plus ultimate scarifies to get our independent. Find one single Eritrea here or anywhere in this planet that ever imagines being part of Ethiopia. NONE! Those we are pro the Eritrean government wants a good respectful neighborely relationship with Ethiopia; whereas the people who are arch enemy of the PIA's government want NO relationship at all with Ethiopia; regardless, we all are in the same page; our independence, whether it made us poorer or richer, happier or sadden, we will never traded with anything.ዛሬ የኤርትራና የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ገና አንድ ለመሆን የፈነቀለው ኢትዮጵያ የኤርትራ ቅኝ ገዥ ሆና ስለማታቅ ነው። ቢገባህ ማለት ነው ።
Please refrain from a topic that you have limited knowledge of.
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
European, :~)
What are you talking about? Yeah! Yeah! Yeah! "100k plus" just in Badme alone. Isn't it? How many this time around?
You're the mother of a bench mark of self identity denial in that region my friend as pointed out by the philosopher Yosief Ghebrehiwet.
Your cousins, the Tigrean/Ethiopian elites are following suit of that "gold standard" of self denial today by repudiating their Ethiopianess; because they're no longer in power at Arat Kilo!
Tell me something new!
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
Dimwit
What did you smoke?....Gayah like your beloved junta?
At least my brothers and sisters paid their ultimate price to get us our independent....how about your juntas? To steal a used socks from Amara farmer?
Go pick your skinny dead junta's body where your nightmare Shaebia had seeded all over your Chigar Kilil.

Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
Man just Shut up!!!
Dawi wrote: ↑07 Sep 2021, 13:38
European, :~)
What are you talking about? Yeah! Yeah! Yeah! "100k plus" just in Badme alone. Isn't it? How many this time around?![]()
You're the mother of a bench mark of self identity denial in that region my friend as pointed out by the philosopher Yosief Ghebrehiwet.
Your cousins, the Tigrean/Ethiopian elites are following suit of that "gold standard" of self denial today by repudiating their Ethiopianess; because they're no longer in power at Arat Kilo!
Tell me something new!
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
euro,
What was the reason for your "independence"? It's a taboo for you to question that but, in case you care to get some enlightenment, Yoseif gives some answers in the following Clip.
Re: Desperate Yared Tibebu Cries Over Divorce
ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊይ አንድ አለ አሉ
Every county, nations has Bandas....so he is no different....you have your own banda..like General Samora and alike.
Again, we are better off out of Ethiopia than within....case and point....look what your beloved Junta is doing to the country.....thus, no Eritrean with a right mind ever regret it.
Tell, me what's your plan after you get wipped out from Afar and Amara kilil? Independent Dingay Tigray?

The reason I pursued this issue a little further with you despite Yoseif's pessimism with the "gedli" generation, is because I gather, the level of trust among Eritreans/Ethiopians elites during this war has grown to the level of discussing what is even considered a "taboo" among Eritreans in the past. Granted, I may be wrong.
Thanks to TPLF, I feel the chances of Ethiopia/Eritrea starting another border war between them in the near future has highly diminished.
So, when I bring Yoseif Ghebrehiwet as an owner of his patented narrative of an "Ethiopian" regarding the so called "Eritrean" entity, it's with a sad acknowledgment that, philosopher Yosief has deteriorated and shown his true colors these days; clearly in this interview to the extent of acting like a TPLF sympathizer. I feel the same way of the Ethiopianist Teodros' (the interviewer) stand on the War as well.
Having said that, I actually think the "failed state" status per Yosief can be reversed for the both nations by a new push for "economies of scale" by Isaias/Abiy. So, don't discount the advantage of a "UNION".
Cheers!

euroland wrote: ↑07 Sep 2021, 16:24ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊይ አንድ አለ አሉ![]()