ይህ ከደርግ የባሰ ጦርነት ነው:: ሕዝብ ሲደፋ በዓይናችን አይተናል:: ትላንት በደርግ ግዜ እንዲህ ዘመኑ ስለማይፈቅድ መረጃ አናገኝም ነበር አሁን ግን በደቂቃ የሆነውን እናቃለን::
ይገርማል: ትግራይ ይገነጠላል ይሉናል ግን የትግራይ ታጋይ ያለው ሰው መሬት ውስጥ ለመስረቅ መሆኑ ነገን እንዴት እንደሚቀጥሉ አጠያያቂ ያረገዋል::
የሆኖ ሆኖ ይህ ከደርግ የባሰ ጦርነት ነው እናም ትላንት ካለቀው የባሰ የትግራይ ሕዝብ ያለቀበት ነው ማለት ያስደፍራል::
በአፋር እና በወሎ በተደረገው የቅርብ ውግያ
የወያኔ ሚዲያ ከሰጠን እና የመከላከያ ምንጭ ከሰጠን መረጃ ተነስተን :
ትግራይ 3000 የኢትዮጵያ ተዋጊዎችን ስትገል መንግስት ደሞ 10 000 ገሏል!!