49 likes
natnaelmekonnen21's profile picture
natnaelmekonnen21
በደቡብ ወሎ ዞን የህወሓት ቡድኑ ይዞት የነበረውን ስትራቴጂክ ተራራ ማስለቀቃቸውን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽኑ ገለፀ!
አባላቱ በቅንጅት ያስለቀቁት ቦታ በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ በጎሀ ተራራና አካባቢ ሲሆን በስፍራው መሽጎ የነበረውን የአሸባሪውን ህወሃት ቡድን ታጣቂዎችን ባካሄዱት እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ በቡድኑ ታጣቂዎች ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራም አድርሰዋል።
በዚህም ተራራውን ሙሉ በሙሉ ማስለቀቀቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ሰሜን ዳይሬክቶሬት የዲቪዥን አራት አባሎች የገለፁ ሲሆን ፀረ-ህዝቡ አሸባሪው ቡድን በደረሰባቸው ቦታዎች ሁሉ የህዝብና የመንግስት ሐብትና ንብረት እየዘረፈና እያቃጠለ እንደሚገኝም ተናግረዋል።
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: {{{BREAKING NEWS}}}:በደቡብ ወሎ ዞን ኣሸባሪ-የህወሓት ቡድኑ ይዞት የነበረውን ስትራቴጂክ ተራራ ማስለቀቃቸውን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽኑ ገለፀ!!! WEEY GUUD !!!
Terrorist tplf is getting caught stealing dough wearing kemis everywhere. From now on I shall refer to them as kemis lebash ሊጥ kemash weyane
tarik wrote: ↑05 Sep 2021, 08:2149 likes