ሌላው ድንቅ ጀብዱ ደግሞ የፋኖው ነው። ፋኖዎቹ ቦታውን ከእኛ የተሻለ የሚያውቀው የለም ብለው ከመከላከያ ሰራዊት በፊት ቀድመው ገብተው አማራን መውረር እንዴት ዋጋ እንደሚያስከፍል አሳይተውታል።
መከላከያ ሰራዊቱ፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ጋር በመሆን ሕዝብና ፋኖ የሰራው ጀብዱ የሚገርም ነው። ሕዝብ በዱላና በመጥረቢያ፣ ፋኖ በክላሽ፣ መከላከያ ሰራዊቱ በከባድ መሳርያ የጠላትን ህልም ከንቱ አስቀርተዋል።
Source Getachew Shiferaw





