አንድ መጽሃፍ የሚወጣው የጄ/ል ባጫ ደበሌ ሙሉ የጦር ሪፖርት
አርሚ 1 ብቻ ከ6000 እስከ 8000 የትግሬ ወጣት ተገደል 2000 ተማረከ ይህም ማለት አርሚው ካለው 15000 ወስጥ 10 000 የሞተ ኡእቆሰለ የተየያዘ ነው
Re: ሙሉ መጽሃፍ የሚወጣው የጄ/ል ባጫ ደበሌ ሙሉ የጦር ሪፖርት
Borther Horus,
I have admiration for General Bacha Debele. But we have to consider this report with caution. We heard in the past TPLF was left with Zero tanks or heavy armaments , but we took by surprise where the helll TPLF got all of it and be able to open war in every front. I can understand Ethiopians have a very unique enemy from Tigray. The strategy used by TPLF is resembles with fascit Nazi. Anyone watched the documentary on Hitler's looking the underground bunkers, caves, how Cathedrals and monasteries had secretive army bunkers, generally of Hitler's building plans would be surprised how much TPLF imitatted Hitler and has been doing the same over the last 27 years. We saw the underground maze, in Meqelle used as escaping valve. The resource of the country was wasted for 27 years, without any knowledge of Ethiopians South of Tigray, with the aim of how to destroy Ethiopia. So, still we can not be sure what is in the TPLF's store until we capture or killed Getachew Reda, Debretsion, Tsadikan, et al.

Re: አንድ መጽሃፍ የሚወጣው የጄ/ል ባጫ ደበሌ ሙሉ የጦር ሪፖርት
አበረ
1 ዎያኔ ለ45 አመታት ለጦር መደራጀቱን አቁ አያቅም። ስለዚህ መሬት ውስጥ ተቀብረው የተገኙት ታንኮች፣ ሚሳይሎች ምስክር ናቸው
2 በጄ/ል ባጫ ሪፖርት መሰረት እንኳን ትግሬ 4 አርሚ አላቸው። እያንዳንዱ አርሚ እስከ 6000 ሰው አለው፤ ይህም ማለት እስከ 24 000 ሰራዊት ማለት ነው።
3 አሁን ተደምሰሰ የተባለው አርሚ 1 ነው ። 6000 አካብቢ
4 በቀሩት 3 አርሚዎች ወይም 3 የጦር ቲያትሮች ወደ 15 000 ጦር አላቸው ።
በመጀምሪያ ጦርነት ተደመሰሰ የተባለው መጀምሪያ የነበረው የመሳሪያና መደበኛ ወታደራዊ ቁመናው ነበር። ግን ቶሎ በማፈግፈግ የሰው ሃይሉን ቆጥቦ ነበር ። ከዚያም በጎሬላ ጦርነት የኢትዮጵያ ጦር ላይ ብዙ ጥፋት ስላመጣ ኢትዮጵያም አፈገፈገች ። አሁን ሌላ አይነት ጦርነትና አሰላለፍ ነው ያለው። የኢትዮጵያ ሰራዊት፣ የክልል፣ ሌላ ሃይሎችን ደምሮ በመቶ ሺዎች ሰራዊት ነው ያለን።
ቁም ነገሩ የባጫ ደበሌን ረፖርት ማመን አለማመን አይደለም ። ይህ ሙሉ ጦርነት ነው ። ሙሉ የጦሩ ቲያትር ከሁመራ እስከ ደቡብ ወሎ ያለው የጦር አሰላለፍ ማየት ያስፈልጋል። የኢትዮጵያ ሰራዊት በብዛት እጅ የሰጠው የራሱ አዛዦች ከትግሬ ጋር በመስራት ነው። ወሎ ደሞ የዛሬ 30 አመት በዘፈን ነበር ወያኔን ወደ አዲስ አበባ ያሳለፉት ። ዛሬ ይሻላሉ ። ግን አሁንም የትግሬ ጦር ጠንክሮ ያለው በወሎ ግንባር ነው ።
የአርሚ አንድ መፍረስ ማስረጃው እዚያ ትግሬ መዋጋት አለመቻሉ ነው ። በአንድ ቃል አንድ ወታደር ዛሬ በአንድ ሁለት ዉጊያ ተሸነፈ ማለት ሞተ ተቀበረ አይደለም ፣ ወታደር እንደ ገና ተገራጅቶ፣ ሃይል ሰብስቦ ይመለሳል ። ትግሬም ይህን አድርጓል፣ ኢትዮጵያም አድርጋለች ። ጉዳዩ እያንዳንዱ ዉጊያ ማን አሸነፈ ብቻ አይደለም፣ ሙሉ ጦርነቱን ማነው የሚያሸንፈው ተብሎ ነው ሚታየው ።
በሚሊታሪ አይን ካየነው ኢትዮጵያ እያሸነፈች ነው ። የሰው ማዕበል ታክቲክ ሙሉ ስልጠና ባለው ሰራዊት ሊሰራ ይችላል። ግን የተሰረቀ እቃ ሊሸከሙ ያለ ብረት የሚነዱ ወጣቶች ለዉጊያ የባሰ አስቸጋሪ ናቸው ። ወደፊት የትግሬ ጦርነት ወደ ጎሬላ ጦርነት ይለወጣል ። በትግሬ ድንበሮች የሚደረገው የጎሬላ ትንኮሳ ለብዙ ዘመን አይቆምም። ስለዚህ አማራ ጠንካራ ጦር ማቆሙ ነው ዋናው ነገር እንጂ ዉጊያው ብዙ ግዜ ይቆያል ።
ምናልባት ትግሬ የከፋ ረሃብ ውስጥ ወድቆ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ትግሬ ላይ ወታደራዊ አስተዳደር እንድታደርግ አለም ኢትዮጵያን ከደገፈ ዉጤቱ ሌላ ይሆናል ። ዞሮ ዞሮ ኢትዮጵያ ከትግሬ የምትፈልገው ነገር ስለሌለ አማራና አፋር ራሳቸውን እስከ ጠበቁ ድረስ ትግሬ ባለችበት ልትረሳ ትችላለች ። ይህው አሁን ምዕራብ እየረሳት ነው ። ልብ በል ኢትዮጵያ ትግሬን እስከ አለም ፍጻሜ ለመዋጋት የሚያችላት ግዙፍ ሪሶርስ አላት ...