
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ማፈሪያዎቹ ተሸነፉ : የጋና የታዳጊ ብሔራዊ ቡድን(U-16) የኢትዮጵያን ዋና ብሔራዊ ቡድን አሸነፈ
ለምን ትዋሻለህ? የሁለቱም ሀገሮች ዋና ብሔራዊ ቡድን ነው አክራ ላይ የተጋጠመው። ለኳታሩ ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ! የኢትዮጵያ ቡድን የጨዋታ እና ኳስ ቁጥጥር ብልጫ አሣይቷል ። ጎል የገባው በጋናዎቹ ብቃት ሣይሆን በኛ በረኛ ስህተት ነው። የመልስ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ስለሆነ ውጤቱን ታየዋለህ!