Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

[Just Arrived photos- discretion needed] በስዩም መስፍን ስም የተዋቀረው የአሸባሪው ኃይል!

Post by ethioscience » 04 Sep 2021, 09:22

በስዩም መስፍን ስም የተዋቀረው የአሸባሪው ኃይል!


አሸባሪው ትህነግ በሟች ስዩም መስፍን ስም ያዋቀረው ክፍለ ጦር ነበረው። ይህ ክፍለ ጦር በጠለምት ግንባር መጥቶ ዶግ አመድ ሆኖ ሄዷል። ከስር የሚታየው አስከሬን የዚህ ክፍለ ጦር አባል ሆነው ከተዋጉት መካከል ናቸው። የትም ወድቀው ቀርተዋል። አካላቸው ከመሬት ጋር ተላምዷል። እድሜ ዘመናቸውን በዝብዘው በሞቱ የአሸባሪው አባላት ስም እየተሰየመ ይላካል። ወጣቱ ያልቃል። የትግራይ እናት ልጇን ሳትቀብር ለቅሶም ሳትቀመጥ ትቀራለች።