Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአማራ የሀይማኖት አባቶችም 360 ተሸከረከሩና አጠያያቂ ሆነው Ethio 360 ገቡ እኮ፡፡ ሳቁባቸው!

Post by AbebeB » 02 Sep 2021, 14:54

ባልቴቲቱ የEthio 360 ዘልማድ ጋዤጠኛ (የኤርሚቲ ድሽቃ) የሀይማኖት አባቶች የፆም ፀሎት ጥሪ አልዘገም ወይ በማለት ትጠይቃለች፡፡ ግን በቀቀኑዋ እንደ ማሞ ቂሉ የማታስታውሰው ጉዳይና እና ከእዕውቀት ነጻ የሆነው ዘበረጋው ኤርሚያስ የማያውቀው ጉዳይ የሚከተለው ነው፡፡
  • የአማራ ቄሶች በጥጋባቸው ጊዜ ጠላ ጠጥተው ጥንቆላቸውን ከመጠቅለል ሌላ ለመልካም ነገር ወደ እርሱ የሚፀለይ አምላክ የሚባል ነገር (entity) ስለመኖሩ ትዝም አይላቸውም፡፡ ለምሣሌ ኮ/ል አብይ ወደ ሥልጣን በመጣ ማግስት ወደ እርሱ ቀርበው ከመ/ቅዱስ (የጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች) እየጠቀሱ ኦሮሞን ለመፍጀት ሰይፍ እንዲያነሣ ሲመክሩት ነበር፡፡ ያለ ማፈራቸው ደግም በሀገሪቱ ተሌቪዥንም እንዲተላለፍ አድርገው ተሣልቀውብን ነበር፡፡
  • የአማራ ቄሶች (ደብተራዎችና ደደቦች በሞላ) ም ሆኑ የአማራ ሙሲሊሞች ኦሮሞና ሌላው ሕዝብ በበረታባቸው ጊዜ ተጠራርተው ወደ ሰይጣን ቤት እንደሚያዘግሙ ሚታወቅና የታሪክ ሀቅ ነው፡፡ ስለዚህ አማራ ኦሮሞንና ትግራዋይን ወይም ብሔሮችን አጥፋልን በማለት ጸልዮ እግ/ር (ፈጣሪ) ይሰማዋል ለማለት እቸገራለሁ፡፡
  • ደም ከውሀ ይወፍራል ነውና ኤርሚያስ ለገሰም ሀይሞኖት የለኝም ሲለን ኖሮ ዛሬ ላይማ እሬ ሀይማኖተኞቹ የጸሎት ወቅት ማወጃቸው ጥሩ ነው ይለን ገብቶአል፡፡ ዲስኩሩን ዘለግ በማድረግም የማልተስ ቲዋሪ የሚፈታው በፈጣሪ ነው እያለ ባልቴቲቱን ማስደገም ይዞአል፡፡
  • የአማራ ኦሮቶዶክስና ኢማሞች (በተለይ ኦርቶዶክስ ደብተራዎች) በአንድ እጅ ጥንቆላ በሌላ እጃቸው ሽንገላ ይዘው እንደሚመላለሱ ይታወቃል፡፡ ደብተራዎቹ: ሙስሊም የሚነግደውን የግራር ጣውላ ከሱቅ እየገዙ ቡቲት አልብሰው ገበሬን የሚያታልሉበትን ሳጥን ተሸክመው ቢንፈራገጡ የሚሰማቸው ፈጣሪ ስለማይኖር አዋጃቸው ኦሮሞንና ትግራዋይን አያሳስብምና የ Ethio 360 በቀቀኖች ተረጋጉ፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የአማራ የሀይማኖት አባቶችም 360 ተሸከረከሩና አጠያያቂ ሆነው Ethio 360 ገቡ እኮ፡፡ ሳቁባቸው!

Post by AbebeB » 02 Sep 2021, 15:08

  • ኤርሚያስ ለገሠ የሚደጋግመውንም የማይስታውስ ከዕውቀት ነጻ ነው የምንለው በምክንያት ነው፡፡ ከላይ በተለጠፈው ቪዲዮ ውስጥ ኤርሚያስ ለገሠ የአማራ ክልል ሕገ-መንግስቱን የመገንጠል መብትን በሚጻረር መልኩ እንዲያሻሽል ይመክራል፡፡ ድኩማኑ ኤርሚ የማይገባው ክልል የፈደራል ህገ-መንግስትን የሚቃወም ህገ-መንግስትና ህግ ሊኖረው እንደማይችል ነው፡፡
  • ደግሞ በቀቀኑ ቢያንስ እርሱ እራሱ በርካታ ጊዜ የደጋገመውን የOPDO ና የከሚሴ ዞንን ግንኙነት እኔ ብቻ የማውቀውን ላጋራ፤ ሌላው እስከዛሬ አያውቀውምና እያለ ይደሽቃታል፡፡
  • ለEthio 360 የከሚሴ ዞን ከአማራ ክልል ጋር የሚገናኘው በአስተዳደደር ብቻ እንጂ መሬቱ የከሚሴ ኦሮሞ ነባር ግዛት መሆኑ ለመረዳት 100 ዓመታት ይቀራቸውልና ይህ ለእነርሱ ሮኬት ሳይንስ ነው፡፡

Post Reply