Re: የደብረጽዮን የተኩስ ማቆም መልእክት
I may be wrong, in fact I wish I was wrong; however, i dont see constraints that will force parties to the table yet. Primary factor of obstruction is a dimension of politics that Tewodeos aptly highlighted---a new force of parasitic, and ''would be'' benefactors from a system that they imagine that they would co-create with the house galla, now devoid of a political base and totally dependent on every whim of this parasitic and intangible force that exists out of a political party.
ለነገሩማ ''ድርድር የለም'' ብላለች እኮ ነብይትዋ!! the house galla have long abdicated the right to their own mind even as they have captured all state power! አትደራደር means ከምድረ ገጽ አጥፋ!!
ለነገሩማ ''ድርድር የለም'' ብላለች እኮ ነብይትዋ!! the house galla have long abdicated the right to their own mind even as they have captured all state power! አትደራደር means ከምድረ ገጽ አጥፋ!!
Re: የደብረጽዮን የተኩስ ማቆም መልእክት
I've heard that talking to yourself is a sign of "intelligence".
At least, that's what I keep telling myself.
መዋቅራዊ ችግር ነው፤ መፍትሄው ሁሉንም አካባቢ የሁሉም ማድረግ የሚያስችል "መርህ" ነው መሆን ያለበት። (Great point by Tedros!) Do you agree?
ሌላው ወሬ ሁሉ ጉንጭ አልፉ ነበር፤
ብልጽግና፣ አምሓራ፣ ደቡብ ያን "መህር" ይቀበሉታል ማለት ይቻላል፤ በተለይ አምሓራ በኢትዮጵያዊነት አንድ የመሆን ችግር የለበትም ፣ ተገዶ ነው በብሔር ለመደራጀት የበቃው፤
በሌላ አነጋገር በድርድር የሚፈታ ነገር የሚሆነው ቅድመ ሁኔታው "ሁሉንም አካባቢ የሁሉም ማድረግ" የሚለውን መርህ ሁሉም ሲቀበለው መሆን አለበት።
ትሕነግና ኦነግ ይህን አይቀበሉም፤ ለዚህ ነው ጦርነቱ የሚካሄደው፤
እንደኔ የዐብይ ድሮን ጦርነቱን በአጭሩ ስለሚቀጨው ሁሉም አቅሙን አውቆ ወደ ድርድር ይመጣል።
Cheers!
Re: የደብረጽዮን የተኩስ ማቆም መልእክት
I appreciate people with independent thinking and Tedros is one of them! I wish him success and perseverance since Ethiopian culture does not appreciate people like Tedros that speak their mind.