ለማንኛውም (ከሀይቁ በጭልፋ):
- ቢያንስ 80 በመቶ የዪኑቬርሲቲ ተማሪዎች ሊመደቡ የሚገባው ከክልላቸው ውጭ ነው እያሉ በአብይ የሚመራውንየአማራን መንግስት ወትዉተው ከምን እንዳደረሱ አንባቢ የታዘበ ይመስላል፡፡
- ኦሮሞን (ኦነግ) ና ትግራዋይን (ህወሀት) አሸባሪ ማለት ያስፈልጋል እያሉ መንግስታቸውን ሲወተዉቱ ኖረው አሁን ላይ ደግሞ የተፈጠረውን አጣብቂኝ የተባበሩት መንግስታት ያቀረበውን ተቃዉሞ አንባቢ የሚከታተል ይመስለኛል፡፡
- ከኦሮሞና ትግራዋይ ጥላቻቸው የተነሳ የኢትዮጵያ ኤምፓየር እንድትበተን አበክረው የሚጥሩ መሆኑን ከየዕለቱ ዝግጅታቸው የማይማር አድማጫቸው ካለ ደንቀሮ መሆን አለበት፡፡