Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ሰበር ሰበር ዜና: አረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ መጣልሽ TDF ፋኖን ጋራን ንዶ

Post by Thomas H » 27 Aug 2021, 11:19






በዛሬዋ ዕለት ማዳበሪያ ከሆኑት የኢትዮጵያ ወታደሮች ከተገኙት መታወቂያዎች በጥቂቱ


























ራሳቸውን ፋኖ ብለው የሚጠሩ ወንበዴዎች በአማራ ክልል የሚገኙትን የወራሪውን መከላከያ ሠራዊት አባላትን ሲያመልጡ ተገኙ በማለት መረሸን ጀምረዋል::







የአማራ ክልል የጦር ጄኔራሎች ለ comedy show ከ Mr Bean ጋር ውል ሊፈራረሙ ነው(ሁሉም በሙያው ሲሳተፍ ነው ጥሩ የሚሆነው)


Meleket
Member+
Posts: 5070
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር ሰበር ሰበር ዜና: አረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ መጣልሽ TDF ፋኖን ጋራን ንዶ

Post by Meleket » 28 Aug 2021, 04:28

ኣረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ፣
ጁንታ እንኳ ቢንጋጋ ኩታራ አስገድዶ፣
ፋኖ ከመረልሽ ልክ እንደ ጎጃም ጤፍ አጫጭዶ አጫጭዶ!
:mrgreen:
Thomas H wrote:
27 Aug 2021, 11:19
. . . አረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ መጣልሽ TDF ፋኖን ጋራን ንዶ

Post Reply