Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

የአማራ ጀግንነት ታሪክ ተምሣሌት፤ ንጉሥ ኃይለመለኮት ፣ የአፄ ሚንሊክ አባት

Post by Tadiyalehu » 27 Aug 2021, 08:36

አጤ ቴዎድሮስ መጣልህ ሲባል ደንግጦ እላዩ ላይ ቀዝኖ ነው የሞተው ። ልክ እንደ አሣምነው ፅጌ!

https://www.facebook.com/10006620924689 ... 7/?app=fbl

ከዝያም እንዲህ ተብሎ ተዘፈነ፤

በጎች በመጠበቅ ቀንና ሌሊት፣
በስጋት ሞተብን ኃይለመለኮት።

በተረት "አማራና ጅብ ሰፊ አፍና ሆድ እንጅ ልብ የለውም" የተባለው በታሪካዊ ምክንያት ነው።