-
EwnetYashenifal
- Member
- Posts: 1701
- Joined: 30 Jul 2014, 12:46
ሌላው ነገር ሁሉ ሲገርመን፥ ዛሬ ደሞ የመከላከያው ኮሎኔል ጌትነት አዳነ፥ በወቅታዊ የጦርነት ሁኔታ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ፥ ስለ መከላከያ ሪፎርም ምናምን ብሎ ያላግጥብን?