Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 24 Aug 2021, 10:57
ለአማራ ወጣቶች የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት!! የአማራ ክልል የልዩ ሃይል ፖሊስ ለመመልምል የወጣ ማሰታወቂያ
# የአማራ ወጣቶች ዝግጁ ናችሁ..??
--------
የአማራ ክልል መንግስት የፀጥታ ተቋሙን በማጠናከር አሸባሪዎችን ሙሉ በሙሉ ለመደምሰስና የተፈፀመብንን ወረራ ለመቀልበሰ ተጨማሪ የልዩ-ሀይል ፖሊስ ለማሰልጠን ወሰኗል:የክልሉ መንግስት ውሳኔ ለሁሉም የዞን አሰተዳደሮች ሰለተላለፈ ምልመላው በቅርቡ ይጀመራል:ስለሆነም የዚህ ታሪካዊ የፖሊስ ሰራዊት አባል በመሆን የአማራን ህዝብ ከመጥፋት ኢትዮጵያን ከመፍረስ ለመታደግ ፍላጎት:ወኔና አቅም ያላችሁ ወጣቶች እራሳችሁን አዘጋጁ:በኮሚሸነር ተኮላ አይፎክሩ:ብ/ጀነራል ተፈራ ማሞ:ብ/ጀነራል አዳምነህ መንግስቴ:በብ/ጀነራል ቢሰጥ ጌታሁንና በሌሎች ጀግና የጦር መኮንኖች ሰር በመታቀፍ ጠላቶቻችንን እንደመስሳለን: የህልውና ትግሉንም በድል እንቋጫለን::
------
# እንደራጅ፣ እንስልጥን፣ እንታጠቅ፣እናንክት፣ እንመንጥር !!
የአማራ ክልል የልዩ ሃይል ፖሊስ ለመመልምል የወጣ ማሰታወቂያ
የመመልመያ መስፈርቶች
1. ዜግነት ኢትዮጵያዊ የሆነ/ች
2. ከሚኖርበት ቀበሌ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
3. ከማንኛውም ደባል ሱስ ነጻ የሆነ/ች
4. የልዩ ሃይል ፖሊስ ሆኖ ለመስራ ፍላጎትያለው/ት/ እና ለመስልጠን ፍቃደኛ የሆነ /ች
5. በመልካም ስነ፣ ምግባሩ /ሯ/ የተመሰከረለት/ላት
6. በማንኛውም ወ/ል ተከሶ ያልተቀጣ /ች
7. የት/ት ደረጃው 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
8. እድሜ ከ18 ዓመት ያላነሰ/ች ከ30 ዓመት ያልበለጠ/ች
9. ከሌጁ በስልጠና ወቅት የሚያቀርበውን ምግብ ለመመግብ ፍቃደኛ የሆነ/ች
10. የተሟላ ቁመና እና ጤና ያለው /ት/ መሆኑ በህክምና ማስረጃ የተረጋገጠ
11. ቁመት /ወንድ 1.6ዐሳ.ሜ ለሴት 1፣5ዐሳሜና በላይ የሆነ /ች
12. ክብደት ወንድ ከ50 ኪሎ ግራም ያላነስ ከ70 ኪ.ግ ያልበለጠ ሴት ከ45 ኪ.ግ ያላነሰች ከ65 ኪ.ግ ያልበለጠች
13. ሴት ተመልማዮች ከእርግዝና ነጻ ማረጋገጫ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በኮሌጁ ህክምና በድጋሚ የሚረጋገጥ ይሆናል
14. በክልሉ ውስጥ በየትኛውም ዞን፣ወረዳ ፣ ቀበሌ / ቦታ ተመድቦ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/ች
15. በክልሉ የሥራ ቋንቋ መጻፍና መናገር የሚችል/ች
16. ከስልጠና በኋላ 7 ዓመት ለማገልገል ፍቃደኛ የሆነ/ች
17. ከአሁን በፊት የመከላከያ ወይም ፖሊስ አባል ያልነበረ/ች
ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች የተጠየቀውን ሙሉ ማስረጃ ማለትም ከሚኖርበት ቀበሌ፣ ከአካባቢው ፖሊስ እና ከተማረበት ትምህርት ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ደ/ማርቆስ ከተማ አስ/ፖ/ጽ/ቤት ከአደባባዩ ፊት ለፊት ወይም ከቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጎን ከሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ከነሐሴ 18/12/2013 ዓም ጀምሮ በማንኛውም የስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 3 እየመጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
ማስታወቂያው በአማራ ክልል በሁሉም ወረዳዎች የወጣ ስለሆነ በየወረዳችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
ጽ/ቤቱ
0587714258 412
Please wait, video is loading...
Last edited by
Wedi on 24 Aug 2021, 13:27, edited 2 times in total.
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Post
by Za-Ilmaknun » 24 Aug 2021, 11:54
I wish they did this for the last three years. Anyway, later than never!
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 24 Aug 2021, 13:15