Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Axumezana
Senior Member
Posts: 19172
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በወያኔ ቁንጮ መሪዎች ቃሊቲ የተወረወረው የጦርነት ስራዎች ባለሞያ፣ ከዚህ ጦርነት በፊት፣ ይህን መክሮ ነበር፣ ግን ሰሚ ጠፋ

Post by Axumezana » 22 Aug 2021, 12:48

At that time Isaias advised Abiy not to listen Siye ( the present day Alula), and Abiy accepted the advise of the foreigner Isaias instead the proud Ethiopian Siye. If Abiy cared for the peace of Ethiopia he could have used Siye to bridge the gap between TPLF and himself. What a lost opportunity! I know very well Siye he is a man if truth, stubborn ( you could only convince him with facts but you cannot manipulate him for some thing he firmly believes in) bold and brave Tigrayan and Ethiopian military and developmental strategist! Actually it is never late to use Siye to bring reconcilation and peace for Ethiopia.

eden
Senior Member
Posts: 10119
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: በወያኔ ቁንጮ መሪዎች ቃሊቲ ተወርውሮ የነበረው ድንቅ የጦርነት ስራዎች ባለሞያ፣ ከዚህ አውዳሚ የርስበርስ ጦርነት በፊት፣ ይህን መክሮ ነበር፣ ግን ሰሚ ጠፋ

Post by eden » 22 Aug 2021, 12:57

Ethiopia has far sighted leaders but the people are not backing their ideas of how to work out differences with non violent means:

Loading . . .


ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: በወያኔ ቁንጮ መሪዎች ቃሊቲ ተወርውሮ የነበረው ድንቅ የጦርነት ስራዎች ባለሞያ፣ ከዚህ አውዳሚ የርስበርስ ጦርነት በፊት፣ ይህን መክሮ ነበር፣ ግን ሰሚ ጠፋ

Post by ethioscience » 22 Aug 2021, 13:07

ሰዬና ወያኔዎች ትልቁ ስተታቸው ራሳቸውን በዚህ የፖለቲካ ቁማር ውስጥ ከሚገብቸው በላይ ቦታ ሰጥተው ሃይልና እውቀቱ እንዳላቸው ሌላው የእነርሱ ተከታይ አድርገው ውይይትንም ጦርነትን መጀመራቸው ነው፥፥ በመሰረቱ ትግራይ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከማንኛውም አናሳ ብሔር በላይ የፖለቲካውንና የሚሊተሪውን ስልጣን ባጋጣሚ ተቆናጣ 30 አመት ሙሉ ያደረገችው በደል ይቅር ተብሎላት ኑሪ ስትባል አመስግናለሁ ብላ ለሰላማዊና ዲሞክራሲያ ኢትዮጵያ መመስረት የተቻላትን ማድረግ ነበረባት፥፥

ይህንን ከማድረግ ይልቅ ሰዬና የጁንታው አለቆች የጦርነት ያለህ የሚል ፉከራና ሰላማዊ ሰልፍ ስራቸው አድረገው በመይያዝ ለ20 አመት ሲረዳ የነበረውን ጦር ደበደቡ ፥፥ ከዛም በ3 ሳምንት ተባረው ለገበሬው ተብሎ መሬት ቢለቀቅላቸው ካላጠፋቸው የማይለቃቸው እብሪተኝነት አማራና ኤርትራ ላይ የምናወራርደው አለ በሚል በአማራውና በአፋር ህዝብ ላይ ጦርነት ጀመሩ፥፥

ይህንን ሁሉ ሲያደርጉ ሰዬና ጁንታው በቀላሉ አዲስ አበባ የሚገቡ መስሏቸው ነበር ያላወቁት ግን የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም የአማራውና የአፋር ህዝብ ትግስታቸው ስላለቀ መቀሌ ድረስ ገብተን ስርዐት እናስይዛቸው ብለው ተነሱ። አሁን የሚቀጥለው ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ሳይሆን ወደ መቀሌ ነው:: በዚህ መንገድ ትንሽ ግርግር ሊፈጠር ይችላል መጨረሻው ግብ ግን ከደብረ ጺዮን ጀምሮ ሁሉንም ጁንታ በመደምሰስ በቀጠናው ሰላምን ማምጣት ነው ተወደደም ተጠላም፥፥

ይህ እንደሚመጣ አውቃችሁ አንዴ ገለልተኛ አንዴ ሃይማኖተኛ እየመሰላችሁ ህዝብን ለማዘናጋት የምትጥሩትን አቁማችሁ አጋሜ ህዝባችሁን የምትወዱ ከሆነ በከንቱ ከምትሞት እጅህን ስጥ በሉት



Post Reply