Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17879
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

“አብይ አስመሳይ ኢትዮዽያዊ ነው” ጌታቸው ረዳ

Post by Selam/ » 21 Aug 2021, 12:11

ቅጫሞ - ወያኔ እኮ ኢትዮዽያዊ ለመሆን እንኳን አታስመስልም። በተደጋጋሚ የኢትዮዽያ ጠላትና የመጨረሻ ዓላማዋ ኢትዮዽያን ማፍረስ መሆኑን በአደባባይ ነግራናለች። “አስመሳይ” አፍቃሪ በሺህ እጥፍ ይሻላል ከቆሻሻ አፍራሽ። Why are woyanes so idiotic?

Selam/
Senior Member
Posts: 17879
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “አብይ አስመሳይ ኢትዮዽያዊ ነው” ጌታቸው ረዳ

Post by Selam/ » 22 Aug 2021, 12:34

“ደብረጽዮን እያለ እንዴት አብይ ኢትዮዽያን ከሚያፈርሰው ኢሳያስ ጋር ይወዳጃል?” ጌታቸው ረዳ

Can some respond to this delusional woyane fat as$? I am tired of his lies and paranoia.

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: “አብይ አስመሳይ ኢትዮዽያዊ ነው” ጌታቸው ረዳ

Post by Abere » 22 Aug 2021, 12:47

የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ካልሆነ በስተቀር ትግሬዎች ለምን አርፈው ከቤታቸው አይቀመጡም እራሳቸውን የበለጠ ከማዋረድ እና የበለጠ ትዝብት ውስጥ ከመጣል? በኋላ የኅሌና ፀፀት ውስጥ በየግላቸው ከመውደቃቸው በስተቀር። አንድም ሊደመጥ የሚችል የበቃ ትግሬ ሰው የለም ሰው ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ካልሆነ ሰለሞን ቅንድቡ ምኑ ይደመጣል - ትግሬዎች እባካችሁ በውርደት ላይ ውርደት ቆለላችሁት። ፀያፍ ነው

Selam/
Senior Member
Posts: 17879
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “አብይ አስመሳይ ኢትዮዽያዊ ነው” ጌታቸው ረዳ

Post by Selam/ » 22 Aug 2021, 13:29

Indeed, they don’t really know what they want.
Abere wrote:
22 Aug 2021, 12:47

Post Reply