Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
C beyond
Member
Posts: 1903
Joined: 31 May 2013, 21:30

ጌታቸው ረዳ ለደብረታቦር ህዝብ ያስተላለፈው ጥሪ

Post by C beyond » 20 Aug 2021, 14:28

ውድ የደብረታቦር ነዋሪዎች ደብረታቦር ከአማራ ክልል ከተሞች በተለየ ሁኔታ የትግራይ እና የቀድሞ በጌምድር የአሁኑ የጀግናው የጎንደርን ህዝብን ትስስር የምታንፀባርቅ ከተማ መሆኗን የትግራይ ሰራዊት ይገነዘባል።

በመሆኑም የደብረታቦር እና የአከባቢዋ ነዋሪዎች በተረጋጋ ሁኔታ እንድትኖሩ እንፈልጋለን ። ትላንት የተከሰተውን ድርጊት የትግራይ ሰራዊት ኮማንድ ፓስት እየመረመረው እና በደብረታቦር ህዝብ ላይ ከኮማንድ ፓስቱ ትእዛዝ ውጭ ሆነው የፈፀሙ አባላት ላይ ፈጣን እርምጃ እንወስዳለን። ከተሞች ፈፅሞ በከባድ መሳሪያ መመታት ቀርቶ የጥይት ድምፅ ሊሰማባቸው እንደማይገባ ይታወቃል።

በዛሬው እለት ከኮማንድ ፓስቱ አባላት እና ጦሩን ከሚመሩ አመራሮች ጋር ውይይት የተካሄደ ሲሆን በሚቀጥሉት ቀናት ወንድም የወልድያ ህዝብ እና በመላው ሰሜን ጎንደር ፣ደቡብ ያሉ አከባቢዎች ህዝቡ በመረጣቸው አስተዳደሮች ይመራሉ። እኛ ወደ ክልሉ የገባነው በደረሰብን በደል እንዲሁም የመንግስትን አቋም ለማስቀየር አስበን እንጂ ፈፅሞ በቀልን አስበን አይደለም ። ትላንት በተፈጠረው ድርጊት ከልቤ ያዘንኩ መሆኔን ልገልፅ እፈልጋለሁ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ኮማንድ ፓስት ቃል አቀባይ

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ጌታቸው ረዳ ለደብረታቦር ህዝብ ያስተላለፈው ጥሪ

Post by Educator » 20 Aug 2021, 14:37

If he really wrote that, I salute him and I appreciate such statements which can bring people of different backgrounds together. This is a conciliatory statement Ethiopian people need to hear from their leaders to remove the hatred we have for one another. Others should follow suit.

Thanks!
C beyond wrote:
20 Aug 2021, 14:28
ውድ የደብረታቦር ነዋሪዎች ደብረታቦር ከአማራ ክልል ከተሞች በተለየ ሁኔታ የትግራይ እና የቀድሞ በጌምድር የአሁኑ የጀግናው የጎንደርን ህዝብን ትስስር የምታንፀባርቅ ከተማ መሆኗን የትግራይ ሰራዊት ይገነዘባል።

በመሆኑም የደብረታቦር እና የአከባቢዋ ነዋሪዎች በተረጋጋ ሁኔታ እንድትኖሩ እንፈልጋለን ። ትላንት የተከሰተውን ድርጊት የትግራይ ሰራዊት ኮማንድ ፓስት እየመረመረው እና በደብረታቦር ህዝብ ላይ ከኮማንድ ፓስቱ ትእዛዝ ውጭ ሆነው የፈፀሙ አባላት ላይ ፈጣን እርምጃ እንወስዳለን። ከተሞች ፈፅሞ በከባድ መሳሪያ መመታት ቀርቶ የጥይት ድምፅ ሊሰማባቸው እንደማይገባ ይታወቃል።

በዛሬው እለት ከኮማንድ ፓስቱ አባላት እና ጦሩን ከሚመሩ አመራሮች ጋር ውይይት የተካሄደ ሲሆን በሚቀጥሉት ቀናት ወንድም የወልድያ ህዝብ እና በመላው ሰሜን ጎንደር ፣ደቡብ ያሉ አከባቢዎች ህዝቡ በመረጣቸው አስተዳደሮች ይመራሉ። እኛ ወደ ክልሉ የገባነው በደረሰብን በደል እንዲሁም የመንግስትን አቋም ለማስቀየር አስበን እንጂ ፈፅሞ በቀልን አስበን አይደለም ። ትላንት በተፈጠረው ድርጊት ከልቤ ያዘንኩ መሆኔን ልገልፅ እፈልጋለሁ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ኮማንድ ፓስት ቃል አቀባይ

C beyond
Member
Posts: 1903
Joined: 31 May 2013, 21:30

Re: ጌታቸው ረዳ ለደብረታቦር ህዝብ ያስተላለፈው ጥሪ

Post by C beyond » 20 Aug 2021, 15:07

Please wait, video is loading...

Post Reply