Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 17 Aug 2021, 15:03
ዛዲግ አብርሃ ሲናገር የሚጨምረውን የእንግሊዘኛ ቃላቶችን ቢተው ይመረጣል፤ ብዙ ሰው ግራ የሚገባው ይመስለኛል።
ሌሎቹም እሱን እየሰሙ ተገደው እንግሊዘኛ የሚጨምሩ ይመስለኛል፤ :~) ዋናው የብልፅግና "ቲዮሬትሻን" ካደረገው .....
ለመሆኑ "rent" ምንድነው? የቀበሌ ቤት ኪራይ? ወይስ "ልማታዊ መንግሥት" ምናምን?
ተስፋዬ ቤልጂጌ በጣም የተሻለ ነው፤ ይመቸው!
Last edited by
Dawi on 17 Aug 2021, 15:16, edited 1 time in total.
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 17 Aug 2021, 15:15
If you add to that the Amharas are good in coining words then using English words unnecessarily becomes more embarrassing. I like words like መርሃ-ግብር ፡ ንቃተ-ህሊና ፡ ትዕይንተ-ህዝብ ....
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 17 Aug 2021, 15:29
Abe Abraham wrote: ↑17 Aug 2021, 15:15
If you add to that the Amharas are good in coining words then using English words unnecessarily becomes more embarrassing. I like words like መርሃ-ግብር ፡ ንቃተ-ህሊና ፡ ትዕይንተ-ህዝብ ....
Abe,
ለዛዲግ ደግሞ እኮ አፍ መፍቻ ቋንቋው ነው፤ አንተ ያልካቸውን ለመረዳት መዝገበ ቃላት ሊያስፈልገኝ ነው፣ ወይም አምቼውን Fed_Up እጠይቀዋለሁ፣

ለሱ ቀላል ነው።