ወልቃይትና ፀገዴን አስመልሼ በዚያውም የብሔር ፖለቲካን አጠፋለሁ በማለት፣ ሞዓ ጣኡሴ ዘእብነ ነገደ ጎበናን ፊት ለፊት በመሪነት በመትከል በኣማራ ልሒቃን የተወሰደው የኃይል እርምጃ ሳይሳካ ጭራሽ የኣዙሪት እሳት ሁኖ የአማራን ህዝብና ክልል እያመሰው ይገኛል።
አገውና ቅማንት ላሊበላን ዋና ከተማቸው በማድረግ የራሳቸውን ክልል መስርተው ልዩ ኃይላቸውን እያደራጁ ይገኛሉ፣ ወለዬም ከእንግዲህ በአማራ አስተዳደር ስር መሆኔ ዘበት ነው እያለ ሰሞኑን ሲደመጥ ከርሞ፣ ይሄው የጎጅሜም ማፈንገጥ በሰፊወ እይተናፈሰ ነው። በዚህ ጦርነት ከእስክ አሁን በሚታየው የኃይል ሚዛን አንፃር ከሆነ፣ ወልቃይት፣ፀገዴና ሁመራም የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር፣ በትግራይ ሰራዊት መታበታቸው አይቀሬ ነው።
ያ የምዕራብ ትግራይን እየጠበቀ ያለው የኤርትራው አጋሜ ሰራዊት ከሆነ፣ የኃይሉ ሚዛን በእንዲህ ከቀጠለ፣ የራሱን ቆዳ ለመዳን እግሬ አውጭኝ ማለቱም እንዲሁ አይቀሬ ነው።
የአማራና ጎበናዎቻቸው የስልጣን ኮርቻ ላይ ሲፈናጠጡ፣ በዚያች ሐገር ሁሌ እልቂት ነው፣ ጦርነት ነው፣ርሃብና ቸነፈር ነው፣ በመጨረሻም የዜሮ ድምር ውጤት፣ ሐገርና ሕዝብን ማገዶ አድርገው ወደ ተመቻቸ ይፈረጥጣሉ።
ይህንን የዛሬ ሰላሳ ዓመት ታዝበናል፣ዛሬም ታሪክ እራሱን እየደገመ ያለ ይመስላል። እንደ አንድ የሐገሪትዋ ዜጋ ያኔም ብንጮህ ሰሚ አጥተን፣ ከብሔር ፓለቲካ ጋር ጋብቻ ፈፅመን፣ ባህረ አልባ ሆነን፣ ለወደብ ስንል የየጎረቤት ሐገር ቂጥ እየሳምን እነሆ ለዚህ ቀን ደርሰናል።
አሁንስ እኝህ አተርፍ ባይ አጉዳይ የአማራ ልሂቃን ምን ታዕምር ሊሰሩልን ነው? እንደማየው ክሆነ፣ ወልቃይት ተብሎ የአማራ ክልልና ማንነት ራሱ ከነኣካቴው መትነኑ ይመስላል። ለዚህም ነው የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች ብዬ የአማራን ጉዳይ የዘየርኩት።
ታድያ የሐገራችን ፖለቲካ ሕይወትስ በጥቂት የአማራና ጎበናዎቻቸው ፍላጎት እየተወሰነ፣ የኛ የኢትዮጵያ ሕዝቦችስ የነገው ዕጣ ምን ሊሆን ይሆን? ይሄ የዋህ ሕዝብስ ሕይወቱን እየሰጠ ፣ እውነት ምን የተለየ ሲሳይ ይወርዳል ብሎ ይጠብቅ ይሆን?
የባሰ አታምጣ!
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47699
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች የሆነ ይመስላል ናይ ነገረ አምሃራይ
Altegb Bay Sitefa yadral???
Re: የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች የሆነ ይመስላል ናይ ነገረ አምሃራይ
Save this one and you will see the result in few months if not weeks time.
Amhara has learned a good less by fascist Tigrayans for the second time. There is no way Tigray and Amhara will live together any more.
Fascist Tigrayans have used their puppet ብአዴን to suppress Amhara twice. very soon, Amhara will have its true leaders and the everything will be fixed!!

EPRDF wrote: ↑16 Aug 2021, 20:39ወልቃይትና ፀገዴን አስመልሼ በዚያውም የብሔር ፖለቲካን አጠፋለሁ በማለት፣ ሞዓ ጣኡሴ ዘእብነ ነገደ ጎበናን ፊት ለፊት በመሪነት በመትከል በኣማራ ልሒቃን የተወሰደው የኃይል እርምጃ ሳይሳካ ጭራሽ የኣዙሪት እሳት ሁኖ የአማራን ህዝብና ክልል እያመሰው ይገኛል።
አገውና ቅማንት ላሊበላን ዋና ከተማቸው በማድረግ የራሳቸውን ክልል መስርተው ልዩ ኃይላቸውን እያደራጁ ይገኛሉ፣ ወለዬም ከእንግዲህ በአማራ አስተዳደር ስር መሆኔ ዘበት ነው እያለ ሰሞኑን ሲደመጥ ከርሞ፣ ይሄው የጎጅሜም ማፈንገጥ በሰፊወ እይተናፈሰ ነው። በዚህ ጦርነት ከእስክ አሁን በሚታየው የኃይል ሚዛን አንፃር ከሆነ፣ ወልቃይት፣ፀገዴና ሁመራም የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር፣ በትግራይ ሰራዊት መታበታቸው አይቀሬ ነው።
ያ የምዕራብ ትግራይን እየጠበቀ ያለው የኤርትራው [deleted] ሰራዊት ከሆነ፣ የኃይሉ ሚዛን በእንዲህ ከቀጠለ፣ የራሱን ቆዳ ለመዳን እግሬ አውጭኝ ማለቱም እንዲሁ አይቀሬ ነው።
የአማራና ጎበናዎቻቸው የስልጣን ኮርቻ ላይ ሲፈናጠጡ፣ በዚያች ሐገር ሁሌ እልቂት ነው፣ ጦርነት ነው፣ርሃብና ቸነፈር ነው፣ በመጨረሻም የዜሮ ድምር ውጤት፣ ሐገርና ሕዝብን ማገዶ አድርገው ወደ ተመቻቸ ይፈረጥጣሉ።
ይህንን የዛሬ ሰላሳ ዓመት ታዝበናል፣ዛሬም ታሪክ እራሱን እየደገመ ያለ ይመስላል። እንደ አንድ የሐገሪትዋ ዜጋ ያኔም ብንጮህ ሰሚ አጥተን፣ ከብሔር ፓለቲካ ጋር ጋብቻ ፈፅመን፣ ባህረ አልባ ሆነን፣ ለወደብ ስንል የየጎረቤት ሐገር ቂጥ እየሳምን እነሆ ለዚህ ቀን ደርሰናል።
አሁንስ እኝህ አተርፍ ባይ አጉዳይ የአማራ ልሂቃን ምን ታዕምር ሊሰሩልን ነው? እንደማየው ክሆነ፣ ወልቃይት ተብሎ የአማራ ክልልና ማንነት ራሱ ከነኣካቴው መትነኑ ይመስላል። ለዚህም ነው የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች ብዬ የአማራን ጉዳይ የዘየርኩት።
ታድያ የሐገራችን ፖለቲካ ሕይወትስ በጥቂት የአማራና ጎበናዎቻቸው ፍላጎት እየተወሰነ፣ የኛ የኢትዮጵያ ሕዝቦችስ የነገው ዕጣ ምን ሊሆን ይሆን? ይሄ የዋህ ሕዝብስ ሕይወቱን እየሰጠ ፣ እውነት ምን የተለየ ሲሳይ ይወርዳል ብሎ ይጠብቅ ይሆን?
የባሰ አታምጣ!
Re: የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች የሆነ ይመስላል ናይ ነገረ አምሃራይ
Only an Agame idiot thinks that the Tigrayan rag-tag militia now roaming in south can hold the territory. Dumbos, it is one thing to sneak in, but quiet another thing to settle down. Amharas have taken Welkait because it is theirs. The people who live there are not Agames. While the Agames who have gone into Amhara kilil are aliens who will be hunted down every day. Now chew on that! Even a monkey would understand the difference!
Re: የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች የሆነ ይመስላል ናይ ነገረ አምሃራይ
These people (Oromo-Amara) who constitute about 80% of all Ethiopians are now according to your cave castle majesty may be fleeing from Finfinne to Makale and from Makale to the rural caves so that mother nature may their soul saves. Qiraaqimbo fake fairy tales.EPRDF wrote: ↑16 Aug 2021, 20:39ወልቃይትና ፀገዴን አስመልሼ በዚያውም የብሔር ፖለቲካን አጠፋለሁ በማለት፣ ሞዓ ጣኡሴ ዘእብነ ነገደ ጎበናን ፊት ለፊት በመሪነት በመትከል በኣማራ ልሒቃን የተወሰደው የኃይል እርምጃ ሳይሳካ ጭራሽ የኣዙሪት እሳት ሁኖ የአማራን ህዝብና ክልል እያመሰው ይገኛል።
አገውና ቅማንት ላሊበላን ዋና ከተማቸው በማድረግ የራሳቸውን ክልል መስርተው ልዩ ኃይላቸውን እያደራጁ ይገኛሉ፣ ወለዬም ከእንግዲህ በአማራ አስተዳደር ስር መሆኔ ዘበት ነው እያለ ሰሞኑን ሲደመጥ ከርሞ፣ ይሄው የጎጅሜም ማፈንገጥ በሰፊወ እይተናፈሰ ነው። በዚህ ጦርነት ከእስክ አሁን በሚታየው የኃይል ሚዛን አንፃር ከሆነ፣ ወልቃይት፣ፀገዴና ሁመራም የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር፣ በትግራይ ሰራዊት መታበታቸው አይቀሬ ነው።
ያ የምዕራብ ትግራይን እየጠበቀ ያለው የኤርትራው [deleted] ሰራዊት ከሆነ፣ የኃይሉ ሚዛን በእንዲህ ከቀጠለ፣ የራሱን ቆዳ ለመዳን እግሬ አውጭኝ ማለቱም እንዲሁ አይቀሬ ነው።
የአማራና ጎበናዎቻቸው የስልጣን ኮርቻ ላይ ሲፈናጠጡ፣ በዚያች ሐገር ሁሌ እልቂት ነው፣ ጦርነት ነው፣ርሃብና ቸነፈር ነው፣ በመጨረሻም የዜሮ ድምር ውጤት፣ ሐገርና ሕዝብን ማገዶ አድርገው ወደ ተመቻቸ ይፈረጥጣሉ።
ይህንን የዛሬ ሰላሳ ዓመት ታዝበናል፣ዛሬም ታሪክ እራሱን እየደገመ ያለ ይመስላል። እንደ አንድ የሐገሪትዋ ዜጋ ያኔም ብንጮህ ሰሚ አጥተን፣ ከብሔር ፓለቲካ ጋር ጋብቻ ፈፅመን፣ ባህረ አልባ ሆነን፣ ለወደብ ስንል የየጎረቤት ሐገር ቂጥ እየሳምን እነሆ ለዚህ ቀን ደርሰናል።
አሁንስ እኝህ አተርፍ ባይ አጉዳይ የአማራ ልሂቃን ምን ታዕምር ሊሰሩልን ነው? እንደማየው ክሆነ፣ ወልቃይት ተብሎ የአማራ ክልልና ማንነት ራሱ ከነኣካቴው መትነኑ ይመስላል። ለዚህም ነው የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች ብዬ የአማራን ጉዳይ የዘየርኩት።
ታድያ የሐገራችን ፖለቲካ ሕይወትስ በጥቂት የአማራና ጎበናዎቻቸው ፍላጎት እየተወሰነ፣ የኛ የኢትዮጵያ ሕዝቦችስ የነገው ዕጣ ምን ሊሆን ይሆን? ይሄ የዋህ ሕዝብስ ሕይወቱን እየሰጠ ፣ እውነት ምን የተለየ ሲሳይ ይወርዳል ብሎ ይጠብቅ ይሆን?
የባሰ አታምጣ!
Re: የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች የሆነ ይመስላል ናይ ነገረ አምሃራይ
The mother of all stupidity of weyanes is to make 30 million of Amharas to their south their enemy for life . It is the most gruesome form of self amputation . As if that wasn't bad enough, they tried their best to bury their cousins Eritreans by waging unjustified war by deceiving Ethiopians and by economical blockage by western imperial power with the help of Susan Rise . After all these weyane fiascos EPDRF tells us that " የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች የሆነ ይመስላል ናይ ነገረ አምሃራይ" Introspection is not something Weyanes are familiar with .
Re: የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች የሆነ ይመስላል ናይ ነገረ አምሃራይ
እኔ የምለው እኮ፣ መከላከያ/አማራ ኃይል ይህንን ቦታ ተቆጣጠረ፣ መቀሌ ገባ፣ ይህንን ያህል ጁንታ አመድ አደርገ፣ ይህንን ሁሉ ጀብድ መከላከያ/አማራ ኃይል እየፈፀመ ድልን በድል እየትቀዳጀ ከሆነ፣ ለምን ሶማሌ ድረስልኝ፣ ሲዳማ ድረስልኝ፣ያዲሳባ ሕዝብ ውጣና ተዋጋ እየተባለ የምንሰማውን የተማፅኖ ለቅሶ ምን አመጣው ነው ጥያቄው።
በአንድ ወገን ጁንታውን ድባቅ አየመታን ነው፣ በሌላ ወገን በስነሥርዓቱ ድንኳን ተጥሎ፣ ለቅሶ ተቀምጦ እዬዬ አረ ድረሱልኝ ተብሎ እየተለቀሰ የሚታይ ጉዳይ፣ እንዴት ነው እርስ በራሱ የሚጋጭ ነገርስ አይደለም ወይ?
አረ እስቲ ፍረዱኝ በመድኃኔዓለም!

Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች የሆነ ይመስላል ናይ ነገረ አምሃራይ
You must be so naïve!EPRDF wrote: ↑17 Aug 2021, 14:35እኔ የምለው እኮ፣ መከላከያ/አማራ ኃይል ይህንን ቦታ ተቆጣጠረ፣ መቀሌ ገባ፣ ይህንን ያህል ጁንታ አመድ አደርገ፣ ይህንን ሁሉ ጀብድ መከላከያ/አማራ ኃይል እየፈፀመ ድልን በድል እየትቀዳጀ ከሆነ፣ ለምን ሶማሌ ድረስልኝ፣ ሲዳማ ድረስልኝ፣ያዲሳባ ሕዝብ ውጣና ተዋጋ እየተባለ የምንሰማውን የተማፅኖ ለቅሶ ምን አመጣው ነው ጥያቄው።
በአንድ ወገን ጁንታውን ድባቅ አየመታን ነው፣ በሌላ ወገን በስነሥርዓቱ ድንኳን ተጥሎ፣ ለቅሶ ተቀምጦ እዬዬ አረ ድረሱልኝ ተብሎ እየተለቀሰ የሚታይ ጉዳይ፣ እንዴት ነው እርስ በራሱ የሚጋጭ ነገርስ አይደለም ወይ?
አረ እስቲ ፍረዱኝ በመድኃኔዓለም!
On another note though, don't forget the genesis of the war or we will have to always remind you. It is a war against terror groups whose objectives are disintegrating the country. The Amhara happen to play a leading role and doing the heavy lifting while your kinds are busy murdering unarmed farmers and kids.
Re: የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች የሆነ ይመስላል ናይ ነገረ አምሃራይ
ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱZa-Ilmaknun wrote: ↑17 Aug 2021, 14:57The Amhara happen to play a leading role and doing the heavy lifting
Well, I personally didn't kill an insect. I am just following the war news in the distance, and I also comment on the issue without being biased.while your kinds are busy murdering unarmed farmers and kids.
I have noticed atrocities, rape, and genocide ethnic cleansing style perpetrated by Amara militias in collaboration with Eritrean Agames against Tigray civilians thus far.
Are Worebella Amhara shiftas gonna get away with that, or will they pay the price for what they did? Time will tell and I wait with patience for commenting on that.