Re: ¤¤¤BREAKING NEWS¤¤¤:Video Of:--Terrorist-Tplf R Leaving Meqelle!!! WEEY GUUD !!!
hahahah
ወደ ኋላ እግሬ አውጭኝ ብሎ ሲሮጥ በድንገት እግሩ የረገጠውን የአማራ ቀበሌዎች ተቆጣጠርን ተብሎ ይበሰራል። ነገረ-ወያኔ ያስቀኛል። የምሩን ስንነጋገር መቀሌን መከላከያ ገቢ እያደረጋት ነው።