"ጠላት ወደ ወጥመዳችን እየገባ ነው፡፡የማሸነፍ ዐቅማችን ተደራጅቶና ተጠናክሮ እየወጣ ነው፡፡ቃል እንደ ገባነው እጅን በአፍ የሚያስጭን ገድል መፈጸማችንን የምናበሥርበት ጊዜው ቅርብ ነው፡፡
የያዝነው የኢትዮጵያን አምላክ ነው፤ የምንታገለው ለኢትዮጵያ ነው፣ የሚዋጋው የኢትዮጵያ ጦር ነው፡፡ በመጨረሻም ታሪክ እንደሚነግረን አሸናፊዋ ኢትዮጵያ ናት፡፡
ዓብይ ዝናቡ August 2021
"አንድ ጥይት እስኪቀር ተዋግቼ የቴድሮስን አሟሟት ነው የምሞተው"
መንግሥቱ ኃይለማርያም May 1991