Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በኤርትራ በረሃዎች ለአመታት በሽምቅ ውጊያ ከፍተኛ ልምድ ስላካበቱ ጦር ሜዳ እንዲዘምቱ ዶ/ር አብይ ጥሪ እንዲያደርጉላቸው ተጠየቀ

Post by sarcasm » 15 Aug 2021, 19:54

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በኤርትራ በረሃዎች ለአመታት በሽምቅ ውጊያ፣ ወታደሮችን በማሰልጠን፣ በማዋጋት እና በመምራት ከፍተኛ ልምድ አካብተዋል። በተለይ ደግሞ የሽምቅ ውጊያውን ሲያደርጉ የኖሩት ከህወሃት ጋር ከመሆኑ አንፃር የህወሃትን የውጊያ ስስ ብልቶች ጠንቅቀው ያውቃሉ። ስለዚህ ዶክተር አብይ ጥሪ ቢያደርጉላቸውና ጦር ሜዳ ቢዘምቱ የሚል ምክረ ሀሳብ አለኝ። እነሱም ይህን አገራዊ ጥሪውን ተቀብለው እንደሚዘምቱ ተስፋ አደርጋለው። ሳይረፍድ ይታሰብበት!
.
- አናኒያ ሶሪ
Please wait, video is loading...

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በኤርትራ በረሃዎች ለአመታት በሽምቅ ውጊያ ከፍተኛ ልምድ ስላካበቱ ጦር ሜዳ እንዲዘምቱ ዶ/ር አብይ ጥሪ እንዲያደርጉላቸው ተጠየቀ

Post by Sam Ebalalehu » 15 Aug 2021, 20:01

Eden, in fact, they started having military experience in Tigray believing it was part of Ethiopia. They were told by your uncles they were in the wrong neighborhood. They were told the Amharas are not welcomed there. They meant it.


sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በኤርትራ በረሃዎች ለአመታት በሽምቅ ውጊያ ከፍተኛ ልምድ ስላካበቱ ጦር ሜዳ እንዲዘምቱ ዶ/ር አብይ ጥሪ እንዲያደርጉላቸው ተጠየቀ

Post by sarcasm » 15 Aug 2021, 20:22

Educator wrote:
15 Aug 2021, 20:13
ENDF is deploying its secret weapon Tomorrow - Mereja Forum
viewtopic.php?t=268514
እጅን በአፍ የሚያስጭን ምናምን ሲል ኣልገባኝም ነበር፤ የሁለቱን መዝመት ይሆን?

Post Reply