Re: የነታማኝ በየነና የአማራ ልሂቃን አደባባይ የተሰጣው ትግራይ ጠልነት እና እውቀት አልባነት
ትናንት ምሽት ታማኝ በየነ "እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ" "ይሄ ጦርነት ከመጀመሩ እና እልቂት ከመከሰቱ በፊት ኢትዮጵያን ማዳን አለብን" እያለ ሲናገር ነበር። ያለፉት 8 ወራት ሲደረግ የነበረው ፋሽን ሾው ነበር ወይ? ነው ወይስ የባሩዱ ሽታ የትውልድ አካባቢው ሲደርስ ነው ትዝ ያለው?!
ደግሞ ሌላውን በዘረኝነት የሚከሱት ነገርስ....🤮
Eyasped Tesfaye·
ደግሞ ሌላውን በዘረኝነት የሚከሱት ነገርስ....🤮
Eyasped Tesfaye·
Please wait, video is loading...
Re: የነታማኝ በየነና የአማራ ልሂቃን አደባባይ የተሰጣው ትግራይ ጠልነት እና እውቀት አልባነት
sar,
አሁን አምሓራ እየጠቀየረ ነው፣ እንደ "ትግሬ"፣ "ኦሮሞ" ማሰብ ጀምሯል፤
የድሮው የታማኝ ዓይነት አስተሳሰብ "ያረጀ የፈጀ" የተበላ ዕቁብ ነው ተብሏል።
ማወቅ ከፈለግህ በሚቀጥለው አዲሱን የአምሓራ አስተሳሰብ ስማ! በቃ!
Abebe is very convincing! Great job!