Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የአብይ ሰራዊት የትግራይ አርሶአደር የእርሻ በሬ አርዶ በልቶ፣ የማይበላውን ገድሎ፤ የትግራይ ገበሬ ሞፈርና ቀንበር ሰርቶ አሁን በአህያ እያረሰ ነው።

Post by sarcasm » 13 Aug 2021, 19:56

በቅድሚያ ለህዝብ የሚል መርህን እከተላለሁ'' የሚለው የአብይ ሰራዊት የትግራይ አርሶአደር የእርሻ በሬ አርዶ በልቶ፣ የማይበላውን ገድሎ፤ የትግራይ ገበሬ ሞፈርና ቀንበር ሰርቶ አሁን በአህያ እያረሰ ነው።

ለዚህ ነው የአብይ መንግስት የአገር ሰራዊት አይደለምና መፍረስ አለበት የምለው።

Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 17876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአብይ ሰራዊት የትግራይ አርሶአደር የእርሻ በሬ አርዶ በልቶ፣ የማይበላውን ገድሎ፤ የትግራይ ገበሬ ሞፈርና ቀንበር ሰርቶ አሁን በአህያ እያረሰ ነው።

Post by Selam/ » 13 Aug 2021, 20:07

Kichamo Komalo - በአንተ ነዋ አሁን የሚያርሱት? In addition to tenkebalelelay, you are finally making yourself useful. KIFFU!!!
sarcasm wrote:
13 Aug 2021, 19:56
በቅድሚያ ለህዝብ የሚል መርህን እከተላለሁ'' የሚለው የአብይ ሰራዊት የትግራይ አርሶአደር የእርሻ በሬ አርዶ በልቶ፣ የማይበላውን ገድሎ፤ የትግራይ ገበሬ ሞፈርና ቀንበር ሰርቶ አሁን በአህያ እያረሰ ነው።

ለዚህ ነው የአብይ መንግስት የአገር ሰራዊት አይደለምና መፍረስ አለበት የምለው።

Please wait, video is loading...

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአብይ ሰራዊት የትግራይ አርሶአደር የእርሻ በሬ አርዶ በልቶ፣ የማይበላውን ገድሎ፤ የትግራይ ገበሬ ሞፈርና ቀንበር ሰርቶ አሁን በአህያ እያረሰ ነው።

Post by sun » 13 Aug 2021, 21:22

sarcasm wrote:
13 Aug 2021, 19:56
በቅድሚያ ለህዝብ የሚል መርህን እከተላለሁ'' የሚለው የአብይ ሰራዊት የትግራይ አርሶአደር የእርሻ በሬ አርዶ በልቶ፣ የማይበላውን ገድሎ፤ የትግራይ ገበሬ ሞፈርና ቀንበር ሰርቶ አሁን በአህያ እያረሰ ነው።

ለዚህ ነው የአብይ መንግስት የአገር ሰራዊት አይደለምና መፍረስ አለበት የምለው።
Those animals were slaughtered and eaten by the starving and hiding tplf parrots. That is exactly what tplfs have been doing in Oromiyya too in the past. Tplf is always good at lying BIG and associating its own crimes on others. :lol: :lol:

Post Reply