ማን ያዉራ የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረ፣ እንደምሉት ፍቅሩ በጣም የቆየና ጥልቅ እንደ ነበረ ዉስጥ አዋቂዎች በጽኑ ይመሰክራሉ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ፍቅር እስካ መቃብር፣ እንደገና ተጻፈ።
ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም። ሸኔ ወያኔን እስከ መቃብሩ አብሬዉ ነኝ አለች ።
ማን ያዉራ የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረ፣ እንደምሉት ፍቅሩ በጣም የቆየና ጥልቅ እንደ ነበረ ዉስጥ አዋቂዎች በጽኑ ይመሰክራሉ።
ማን ያዉራ የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረ፣ እንደምሉት ፍቅሩ በጣም የቆየና ጥልቅ እንደ ነበረ ዉስጥ አዋቂዎች በጽኑ ይመሰክራሉ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፍቅር እስካ መቃብር፣ እንደገና ተጻፈ።
አረ ጓዴ ወደ ጉድጓድ ስወስዱህ በአይኔ እያየሁ እንዴትስ ልቻለዉ?
ከአንተዉ ጋር ተጣምሬ እኔም እንደ አንተዉ ቀረቀር እገባለሁ።
አንተ በሌለህበት መኖር አልችልም፣ ችዬም አልዘልቀዉም፣
እኔም እንደ አንተዉ በአንተዉ ፈለግ መሄድ እንጂ ሌላዉን አልችለዉም።
ከአንተ ዉጪ ኑሮ ችዬም አልገፋዉም፣
አደባበይ ወጥቼ ፍቅሬን ገልጬ፣ ከአንተ ዉጪ ኑሮ ለአሳር ብያለሁ፣
እኔንም እንደ አንተዉ ቀረቀር ዉሰዱኝ ብዬ ወጥቼ ተማስጬአለሁ።
ከአንተዉ ጋር ተጣምሬ እኔም እንደ አንተዉ ቀረቀር እገባለሁ።
አንተ በሌለህበት መኖር አልችልም፣ ችዬም አልዘልቀዉም፣
እኔም እንደ አንተዉ በአንተዉ ፈለግ መሄድ እንጂ ሌላዉን አልችለዉም።
ከአንተ ዉጪ ኑሮ ችዬም አልገፋዉም፣
አደባበይ ወጥቼ ፍቅሬን ገልጬ፣ ከአንተ ዉጪ ኑሮ ለአሳር ብያለሁ፣
እኔንም እንደ አንተዉ ቀረቀር ዉሰዱኝ ብዬ ወጥቼ ተማስጬአለሁ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፍቅር እስካ መቃብር፣ እንደገና ተጻፈ።
የፈጸምነዉ ግፍ ምን ጊዜም አይረሳም፣ ህዝቡም አይለቀንም፣
ገድዬ በአንተ ማሰበብ ከአሁን ቧሃለ አይመች፣ ያፈሰስኩት ደም መልሶ ስያሳደኝ፣ መግቢያም የለኝም።
ከአንተዉ ገር እስከ ጉድጓድ ተጠምሬ መሄድ ከአንተ ጉያ ሳልወጣ፣
እዚህ ምድር ትተህኝ ብቻዬን ለጋራ አጥያታችን ቆሜ ሳልቀጣ።
ልከተልህ ጓዴ ልቀበር ከአንቴ ተጠምሬ፣ ሌላ አመራጭ የለኝም፣
አለሙ ሁሉ ነዉ አንተ በሌለህበት የምጨልምብኝም።
ገድዬ በአንተ ማሰበብ ከአሁን ቧሃለ አይመች፣ ያፈሰስኩት ደም መልሶ ስያሳደኝ፣ መግቢያም የለኝም።
ከአንተዉ ገር እስከ ጉድጓድ ተጠምሬ መሄድ ከአንተ ጉያ ሳልወጣ፣
እዚህ ምድር ትተህኝ ብቻዬን ለጋራ አጥያታችን ቆሜ ሳልቀጣ።
ልከተልህ ጓዴ ልቀበር ከአንቴ ተጠምሬ፣ ሌላ አመራጭ የለኝም፣
አለሙ ሁሉ ነዉ አንተ በሌለህበት የምጨልምብኝም።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፍቅር እስካ መቃብር፣ እንደገና ተጻፈ።
ፍቅሩ የቆየ የነበረ፣ አሁንም እስከ መቃብር ልዘልቅ ያለመ ነዉ። የቆዩ የድርጅቱ መሪዎጭ
These Gentlemen are just requesting not to use the name OLF when reporting this so called alliance, it is very much embarrassing to us and the rest of the Oromo people, they said. It is better to use the names like shane or something else, OLF was considered to be public (ህዝባዊ)።
These Gentlemen are just requesting not to use the name OLF when reporting this so called alliance, it is very much embarrassing to us and the rest of the Oromo people, they said. It is better to use the names like shane or something else, OLF was considered to be public (ህዝባዊ)።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፍቅር እስካ መቃብር፣ እንደገና ተጻፈ።
Please wait, video is loading...
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፍቅር እስካ መቃብር፣ እንደገና ተጻፈ።
These Gentlemen also testify, saying they have been member of the OLF for a long time and the faction that recently entered into an alliance with TPLF has been in the same business for a long time. They said they have been working together for a long time, nothing is new here.
Please wait, video is loading...
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፍቅር እስካ መቃብር፣ እንደገና ተጻፈ።
ማን ይናገር፣ የነበረ፣ ማን ያርዳ፣ የቀበረ፣ እንደምሉት፣ ይሄዉ ከዋናዉ ምንጭ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ፍቅር እስካ መቃብር፣ እንደገና ተጻፈ።
Obbo Taye Dendea Adero has been saying his mind freely and credibly so far, as such we can consider his voices authoritative and authentic.
He is asked about OLF Shane alliance with TPLF and replied saying, so what is new here?
He is asked about OLF Shane alliance with TPLF and replied saying, so what is new here?