ሁመራን ፈራና ጁንታ ኣቅም አጥቶ፣
ኩታራ ልጆቹን ፊት ፊት አስገብቶ፣
ወረረ ኣሉ ወሎን ግልብጥ ብሎ ወጥቶ።
ታመር እንደሆነ ተው አምርር አማራ፣
ታምር እንደሆነ በል እመር አማራ፣
እምብኝ ታልክ ግን አለብህ መከራ፣
ይቆጥርሃል ጁንታ እንደ ጥንብ ሰገራ።
በሥልጣን ላይ ሳለ “ኩሾችን” የጠላ፣
ኣገውን ከጦቢያ ሊያፋታ እያሰላ፣
ኣገው አገው ብሎ አገውን ሊያስበላ፣
ጁንታ እያቅራራ ገባ ላሊበላ።
መግባቱንስ ገባ ተቅዱሱ ሰፈር፣
ሓሽሽ እያጨሰ እንዲያው ኣለማፈር፣
መውጫውን እንጃለት ይቅር ኣይነገር!
ገሰገስኩኝ አለ ጁንታ ወደ ደሴ፣
ቆብ ቀዶ ሲሰፋ የጁንታው 'መነኩሴ'።
ጋይንትን ሞካሪ የወንዶቹን አገር፣
ያኔ ልኩን ያውቃል ጭንቅላቱ ፈርሶ ወገቡን ሲሰበር።
