Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42771
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Aug 2021, 09:39
አንዷ ኢትዮጵያዊት ሲፋን ሃሰን ለኔዘርላንድ ሮጣ ፈረንጅ ወርቅ አገኘ!
ሌላዋ ኢትዮጵያዊት ቃል ኪዳን ገዛሃኝ ለባህሬን ሮጣ አረብ ብር አገኘ!
ሌላዋ ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ ሮጣ ኢትዮጵያ መዳብ አገኘች!
እኔ ለተሰንበት በጣም የምወዳት ሯጭ ነች ። አልማዝ አያናም ብቅ ብላ ጠፋች ! የኢትዮጵያ እስፖርት ፌዴሬሽን መፍረስ ያለበት ድርጅት ነው ።
የኢትዮጵያ ዝርያዎች ግን እጅግ እጅግ አኮሩኝ ። ዞሮ ዞሮ እስፖርት የግለሰብ ችሎታ ነው !! ኤቦ ዬቦ ለሲፋን! ለቃልኪዳን! ለለተሰንበት!
ይህ ሁሉ የእስፖርታችን መዳከም ከጎሳ ፖለቲካ ቀውስ ጋራ እንዳይያያዝ ፈራሁ !!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42771
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Aug 2021, 10:00
በችግር የተከበበው ፌዴሬሽን እና የኦለምፒክ ኮሚቴ
ሰለሞን ባረጋ 5000 እንዳይሮጥ በመከልከሉ አንድ ወርቅ አጥተናል
ሙክታር ኢድሪስ እንዳይሮጥ በመከልከሉ ሌላ ወርቅ አጥተናል
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42771
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Aug 2021, 10:39
ይህ አሰልጣኝ ተሰማ አስደናቂ ሳይንቲስት ነው ። ለተሰንበት እንዴት እንደ ምትሸነፍ እንደ ሳይንስ ተንብዮት ነበር ! በመጨረሻው 400 ሜትር ላይ ... አስገራሚ ነው። ስለዚህ በትክክል ሰለሞን ባረጋ 5000 ወርቅ ያገኝ ነበር ። ሙክታር ኢድሪስም እንዲሁ !!