Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ህወሀትን ደምሰስናታል!" ብለው ያሰቡ እለት ያወጡት እቅድ . . .

Post by sarcasm » 07 Aug 2021, 08:17

እንደ ሀብታሙ አያሌው አገላለፅ ኢትዮጲያ የምትገነባው በኦሮሙማ ፍርስራሽ እና አመድ ላይ ነው።

የዛሬውን አያድርገውና ያኔ "ህወሀትን ደምሰስናታል!" ብለው ያሰቡ እለት፣ በቀጣይ ያወጡት እቅድ "ኦሮሙማን" ድራሹን ማጥፋት የሚል ነበር! ከዛም ቦሀላ በደስታ እና በድል አድራጊነት ወገብን ይዞ እስክስታ መደለቅ፣ መጨፈር...ነበር። እንደ ሀብታሙ አያሌው አገላለፅ ኢትዮጲያ የምትገነባው በኦሮሙማ ፍርስራሽ እና አመድ ላይ ነው።
Please wait, video is loading...