Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራው ከነገ ጀምሮ በታወጀው ጥቃት ከብልጽግና እውር ተከታይነት(Blind Followers -Syndrom) ራሱን አላቆ:: አማራው ራሱ ወያኔን እስከ መቀሌ ተከትሎ መቅበር አለበት

Post by Abere » 06 Aug 2021, 17:59

ይኸ ነገ ደርሶ ጉዱን ሰምቼው። ግን ቀጠሮ መስጠት ምን አስፈለገ? ትንሽ ግራ ያጋባል - ወታደራዊ ምስጢራዊነቱ። በፓላማ ወይም በክልል ሼንጎ በውሳኔ በምክክር የሚፀድቅ የዘመቻ ጉዳይ ነው - ህጋዊ ለማድረግ? ዐቅም ካለህ ዝም ብለህ ሂደህ መሼክሼክ - የምን መጣሁ ቀረሁ ነው። የብልጽግና ነገር ከወገብ በላይ ሰው ከወገብ በታች ምንቅጡ የማይገባ ፍጡር። እስኪ እነርሱ እውነተኛ ሁነው ድል አምጥተው የተጠራጠርናቸው እንፈር። ምኞታችን እነርሱ ትክክል ተጠራጣሪዎች ስህተተኛ ግምታችን እንድ ሆን ነው። ያው የአገር ፍቅር እና የብር ፍቅር(ጉቦኛ) ያለው የጦር ጀኔራል ይለያል።

ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: አማራው ከነገ ጀምሮ በታወጀው ጥቃት ከብልጽግና/ብአዴን እውር ተከታይነት(Blind Followers -Syndrom) ራሱን አላቆ:: አማራው ራሱ ወያኔን እስከ መቀሌ ተከትሎ መቅበር አለ

Post by ethioscience » 06 Aug 2021, 18:11

ይህ ነው ችግሩ Abere ብልጽግና ሁለት ጌቶችን (Western & ETHIOPIAN People) ሊያስደስት የሚፈልግ ባሪያ እንጂ የራሱ ሰብዕና ያለው ድርጅት አይደለም:: ለዚህም ነው ያለቀ ድልን አሜሪካን ለማስደሰት መቀሌን ለቆ እዚህ ችግር ውስጥ ባልገባ:: የዚህ መጣሁ መጣሁ መግለጫ አላማውም አሜሪካን ፈጣሪዎቹ እንዲያውቁለት ነው እንጂ የኢትዮጵያን ችግር ለመፍታት ያሰበ ነገር የለውም

ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: አማራው ከነገ ጀምሮ በታወጀው ጥቃት ከብልጽግና/ብአዴን እውር ተከታይነት(Blind Followers -Syndrom) ራሱን አላቆ:: አማራው ራሱ ወያኔን እስከ መቀሌ ተከትሎ መቅበር አለ

Post by ethioscience » 06 Aug 2021, 18:32

ጁንታው ለአማራ ሕዝብ ያለውን ጥላቻና ጠላትነት ለማወቅ የዶክተር አሰፋ 2012 ምስክርነት በቂ ነው:: ይህ መቀሌ ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ መቀበር አለበት

Last edited by ethioscience on 06 Aug 2021, 18:35, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራው ከነገ ጀምሮ በታወጀው ጥቃት ከብልጽግና/ብአዴን እውር ተከታይነት(Blind Followers -Syndrom) ራሱን አላቆ:: አማራው ራሱ ወያኔን እስከ መቀሌ ተከትሎ መቅበር አለ

Post by Abere » 06 Aug 2021, 18:33

ethioscience,

To be honest (I am sorry to hurt the feeling of ordinary military service men) the Ethiopian military generals and colonels are rich business owners, they are as corrupt as the Sudanese Janjaweed Militia. Even at this very historically critical moment, they can not divorce themselves from their disgusting bad habits - worshiping of money. Could you imagine you betrayed the army and tend them to a slaughter house to make money out of their blood. Since TPLF occupied Ethiopia, Ethiopians taxpayers money is just wasted for nothing or worse to commit crime. Some of them should be held accountable for their crimes at the Badme War -innocent lives lost for nothing. The business enterprise of ENDF was good only in Somalia and Sudan, because they are paid in dollars. These TPLF raised business men generals in ENDF are coward - they don't stand with the oppressed, harassed, and the weak. It is now proved in the North Wollo fight against TPLF.

ethioscience wrote:
06 Aug 2021, 18:11

Post Reply