እንዴት ላሊበላ እንደደረሰ ባላቅም: የወሬኞች ድንፋታ ጆራችንን አደነቆረን:: መከላከያስ ለምን ለቆ ወጣ? እና ኢትዮጵያን አማራ ብቻ መጠበቅ አለበት?
አማራ ዛሬ እና ነገ እንደሚደመስሳቸው ጥርጥር የለኝም::
አቃጣሪ ወረኞች አፋችሁን ያዙ:: ሄደህ ተዋጋ ወይም ዝም በል::
ወሬ
Re: አማራ በመጣው ወሬ ሁሉ አይረበሽም: ላሊበላ የወያኔ መቀበርያ ይሆናል
አማራ ማንም ስላዘዘው የሚዋጋ ወይም አትዋጋ ስለተባለ የሚዋጋ አይደለም::
axzhole
axzhole