የትግሬ ባንዳዎችና የሸኔ ተገንጣዮች እዚም እዛም ድርድር፣ ሽግግር፣ ግርግር ምናምን እያሉ እያዶነቆሩን ነው ።
ነገሩ እንዲህ ነው!
በሰኔ ምርጫ ያላደረጉና እንደ ገና እንዲያደርጉ የተወሰነባቸው በጳጉሜ ምርጫ ያደርጋሉ ።
ከዚያም አቢይ ብልጽግና ብቻ የገነነበት የአንድ ፓርቲ መንግስት መሆን ስለማይፈልግ (ጥሩ ዉሳኔ ነው) ከሁሉም ተወዳዳሪ ፓርቲዎች እንደ አገኙት የሕዝብ ድምጽ ልክ እንዲወከሉ አድርጎ መሰረቱ የሰፋ መንግስት ያቋቁማል።
ትግሬ በዚህ 6 ሳምንት ጦር አቁሞ አዲስ ምርጫ አካሂዶ በመስከረም ፓርላማ መገኘቱ ያጠራጥራል። እንዲያውም ከኢትዮጵያ ጋር የያዙትን ከንቱ ጦርነት ሊገፉበት ይችላሉ ። ምርጫው የነሱ ነው ። ሚኒስትር ዛዲቅ የሚፈልጉት ጦርነት ስለሆነ እንሰጣቸዋለን ብሏል።
የሚሆነው ይህው ነው።
ኢትዮጵያ እጅግ በዝናብ የተምበሸበሸ ክረምት ጨርሳ ማሳ አረም ላይ ነው ። በ2 ሳምንት ደመራ ይተከላል። በወር ውስጥ እንቁጣጣሽ እንደልቃለን !! የዛሬ 6 ሳምንት ሁሉም ነገር ወደ መስቀል ይባላል! ዬቦ ላለ! ኤቦ ኤቦ !!!
በመስከረም 2014 የሚቋቋመው የኢትዮጵያ አንድነት መንግስት እንጂ የሽግግር መንግስት የሚባል ነገር አይኖርም!
Last edited by Horus on 05 Aug 2021, 05:12, edited 4 times in total.
Re: በመስከረም 2014 የሚቋቋመው የኢትዮጵያ አንድነት መንግስት እንጂ የሽግግር ምናምን አይደለም!
Keep dreaming. Your Mamo qillo is in for surprise.
Please wait, video is loading...
Re: በመስከረም 2014 የሚቋቋመው የኢትዮጵያ አንድነት መንግስት እንጂ የሽግግር ምናምን አይደለም!
አሁን እኛ ልጆቻችንን ለመስቀል ማዘጋጀት ላይ ነው የተጠመድነው!!