ዋይ!ዋይ! ዋይ! The lady in the picture is killed by ASF, uhuhuhuhuh.

ምነው ትግራይ ውስጥ ባልተፈጠረች ነበር::ምን ዓይነት መርገምት ነው?
ትዳር ይዛ ልጅ ወልዳ እናት አባቷን የልጅ ልጅ በመሳየት ፋንታ በከንቱ ጢሻውስጥ ተደፍታው አረፈች:: RIP. This is the reality for many women in Tigray. Where is the UN to bring TPLF to justice or the UN is ......