



Ejersa wrote: ↑28 Jul 2021, 07:09ከታች ያሉት ህፃናት ወላጆቻችሁ የት ናቸው እንዲጎብኛችሁ እናድርግ ስንላቸው የነገሩን ነገር በጣም አሳዘኝ ነው ህወሓት ሀይሎች እናቴንና አባቴን እኔ ፊት ነው የገደሉት አለን ለምን?? ስንለው.. መጀመሪያ እናቴ ልጄ ትንሽ ነው አይሄድም ስትል ገደሏት ከዚያ አባቴ ደንግጦ በየዘዉ ዱላ ሰዉየዉን ስመተዉ እዚያው ገደሉትና እኔን ይዘዉኝ ሄዱ ቡድኑን የቀላቀልኩት በእንደዚህ መልኩ እንጂ ወድጄ አይደለም አለ። በጣም አሳዛኝ ነው ልጆቹ አሁን ዱፍቲ ሆስፒታል ናቸው![]()
![]()
![]()
![]()
![]()