-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Irob and Enderta abandoning the TPLF sinking ship: Who is next? Adigrat or Tembien
Reports are coming out from MeQelle detailing how the Endertans are now starting to rebel against the Nega dynasty. The Endertans are killing those who are forcing them to send their children to their death field of Afar, Raya and WelQait. The People have now started demanding TPLF to explain why they failed to deliver on so many of the false promises.
What a time to live through!!
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: Irob and Enderta abandoning the TPLF sinking ship: Who is next? Adigrat or Tembien
The begging of the end for the adwa dynasty in Tigray
Za-Ilmaknun wrote: ↑26 Jul 2021, 16:07Reports are coming out from MeQelle detailing how the Endertans are now starting to rebel against the Nega dynasty. The Endertans are killing those who are forcing them to send their children to their death field of Afar, Raya and WelQait. The People have now started demanding TPLF to explain why they failed to deliver on so many of the false promises.What a time to live through!!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Irob and Enderta abandoning the TPLF sinking ship: Who is next? Adigrat or Tembien
#ጁንታውን የተመለከተ ወቅታዊ መረጃ!
=======================
በትግራይ ክልል የኢሮብ ህዝብ የህዋሃትን የግፍ አግዛዝ እየተቃወመ ሲሆን፤ይህንንም የቁጣና የምሬት ስሜቱን በተለያየ መንገድ በመግለፅ ላይ ይገኛል፡፡የአሸባሪውን የህዋሃት ቡድን እኩይ ዓላማ በተግባርም በመቀወም ልጆቻችንን ለጦርነት አንሰጠም ብሏል፡፡ በአስገዳጅ ሁኔታ የሚጣለወን የገንዘብ መዋጮም አንከፍልም እኛ የምንፈልገው ከኢትዮጵያና ከኤርትራ ህዝብ ጋር በሰላም መኖር ነው በሚል እምቢተኝነቱን ፊለፊት በማሳየት ለሽብርተኛው የህዋሃት ቡድን የራስምታት እንደሆነበት ምንጮቻችን አረጋግጠዋል፡፡
በተያያዘም ህፃናትን ከትግራይ ህዝብ ወላጆች ጉያ በመንጠቅ በግዳጅና በማስፈራራት ጁንታው ለጦርነት እንዲማግዳቸው ሲያደርጉ በነበሩ አራት (4) የሽብር ቡድኑ አመራሮች ላይ የመቀሌ ህዝብ ኩሂያ በተባለ ቦታ ላይ ቁጣውንና እምቤተኝነቱን በአራቱም ላይ ግድያ በመፈፀም ማሳየት ጀምሯል፡፡
በተጨማሪም የሽብር ቡድኑ ህዋሃት በርካታ ቦታዎችን ተቆጣጥሪያለሁ፡፡በቅርቡም በአፋር ክልል የጁቡቲን መስመር በመዝጋት ኢትዮጰያ በዋናነት እንደ መግቢያ መውጫ የምትጠቀምበትን የመተላለፊያ መስመር በመቁረጥ ዘረፋ እየፈፀም ሀብት የማሰባሰብ ፍላጎቱን እንዲሁም ይቃወሙኛልና በስጋት የሚያያቸውን ለመበቀል በየግዜው በሚፈጥረው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ደጋፊዎቹንና አጋሮቹን ውዥምብር ውስጥ እየከተተ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁንና አሁን ላይ ከሁሉም ክልሎች በተሰባሰቡ የህዝብ ልጆች ጠንከር ያለ እርምጃ ሲወሰድበት መንግስት በአየር ጥቃት እየፈፀመብኝ ነው ሲል ማለቃቀስ ጀምሯል፡፡ “እረ ጎበዝ ቡድኑ ከአሁን ሽንቱን የሸና
መከላከያ እርምጃ መውሰድ ሲጀምር ምን ሊል ነው?”
ሸገር ሜዲያ

#ስበር_ዜና
ወደ ትግራይ ጥሩ ጥሩ ዜና እየሰማን ነው
ጁንታዎች እዛው እየተበላሉ ነው ወታደራዊ ክንፉ ታደሰ ወረደ በዊልቼር ሆኖ ራሱን መቆጣጠር በማይችልበት ሁኔታ ላይ ይገኛል እሱ አይመራንም ይወገድ በሚል እና ፃድቃን ነው መወገድ ያለበት እንደራደር ይቅርታ ጠይቀንም ቢሆን እናምልጥ እያለ ነው የሚል ሲሆን የሲቪል አስተዳደሩ ደሞ በተለይም ጌታቸው ምላሱ ሒሳብ ሳናወራርድ እናልቃታለን እንጂ አንመለስም ከቻልን የአብይን መንግስት ከብሄር ብሄረሰቦች ነጥለን ለኛ ታዛዥ የሆነ የፌድራሊስት ሀይሎች መንግስት እንመሰርታለን እሱም ካልሆነ በዝርፊያ እና በሽፍትነት እንቀጥላለን እንጂ ዳግም ወደ ተንቤን በረሀ አንፈረጥጥም ብለዋል
በቅርቡ ብዙ የእርስ በእርስ ግድያዎች ይኖራሉ ልክ ሱዳን ውስጥ ተገሎ እንደተገኘው እንደ ሀይለኪሮስ አይነት ግድያ
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

ሼር አደረጉ