Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37207
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

መረጃ:ከፊትም ከኃላ የተከበበው የህወሓት ታጣቂ ከትናት ማታ ጀምሮ መውጫ ስለሌለው ቆቦ ላይ እየተወቀጠ ነው!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 24 Jul 2021, 09:52

Natnael Mekonnen
ft1hSponsoreumd ·
መረጃ‼️
#Ethiopia : ከፊትም ከኃላ የተከበበው የህወሓት ታጣቂ ከትናት ማታ ጀምሮ መውጫ ስለሌለው ቆቦ ላይ እየተወቀጠ ነው:: በአፋር በኩል ቀዝቀዝ ብሎ የነበረው ጦርነት ትናት ለሊት ህወሓት አዲስ ታጣቂዎችን ጭኖ በመምጣት ውጊያው እንደ አዲስ ተጀምሯል:: በነገራችን ላይ ቆቦ ላይ የህወሓት ታጣቂ ትክክለኛ ጦርነት ሳይሆን እያደረገ ያለው በየ ተራራና በየጢሻው የሽምቅ ውጊያ ነው እያደረገ ያለው ይህንንም የሱማሌ ክልል ልዩ ሀይል ከአማራ ልዩ ሀይል ጋር በያለበት እያደነው ይገኛል