ምንም ጥርጥር የለም የትግራይ ሕዝብ ተቆላሽቷል:: ይህ ደሞ በራሱ ሰዎች የተፈጥሬ ክስተት ነው:: ከዛችው ላይ ያ ሁሉ ሕዝብ ረግፎ እንዴት ሊሆን ነው?
ምን ያህል ትግሬ ሞተ? 100k? እየተባለ ያለው ይህ ነው::
ነገ ትግሬ የሚያፈራው ትውልድ አይኖረውም:: ሴቶቹ የግድ ሌላ ወንድ ፍለጋ መሰደዳቸው አይቀሬ ይመስላል::
አጋመዎች ወልቃይትን በጣም የፈሩ ይመስላሉ: የመጣው ሁሉ እንደተደመሰስ ነው የተነገረው:: እና ወልቃይት ባይ ባይ ?
አሁን ትልቁ ነገር በራያ በኩል ያለውን ሁኔታ ግልፅ ያለ መረጃ የለም:: ቆቦ ውስጥ ወያኔ መውጫ አጥቶ ተከቧል ይባላል:: ወያኔ የትኛውን ቦታ ነው የተቆጣጠረው?
የአፋር ጉዳይስ እንዴት ሆነ? ወያኔ ተሸነፈ?
የጠራ መረጃ እንፈልጋለን::