Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአቡነ መለሥ ዜናዊ በዓለ ዕረፍት የፊታችን August 20,201 በታቦታቸው Pennsylvania ስለሚከበር መላው የትግሬ፣ኩናማ እና ኢሮብ እንድገኙ ተጋብዛዋል። መርገምታቸው አይለያችሁ።

Post by Abere » 19 Jul 2021, 20:54

የአቡነ መለሥ ዜናዊ በዓለ ዕረፍት የፊታችን August 20,201 በታቦታቸው Pennsylvania ስለሚከበር መላው ትግሬ፣ኩናማ እና ኢሮብ እንድገኙ ተጋብዛዋል። መርገምታቸው አይለያችሁ። ምናልባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፖትርያርክ አቡነ ማትያስ ይህን የአቡነ መለሥ ዜናዊ ጽላት ሊያውግዙት ይችላሉ የሚል ሥጋት ስለተፈጠረ በፀሎት እና በመንከባለል ዕለቱን እንድታሳልፉት። ለደብረፅዮን ፆም እና መንከባለል በማድረግ ከነጣቂው አብይ አህመድ ይጠብቅልን ዘንድ አቡነ መለስ ዜናዊ ተጋሩዎች እንማልዳለን።

ከዲሮን እና ከፋኖ ይጠብቃችሁ

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቡነ መለሥ ዜናዊ በዓለ ዕረፍት የፊታችን August 20,201 በታቦታቸው Pennsylvania ስለሚከበር መላው የትግሬ፣ኩናማ እና ኢሮብ እንድገኙ ተጋብዛዋል። መርገምታቸው አይለያች

Post by Abere » 19 Jul 2021, 21:26

ደብረጽዮንን ከድሮን እና ካልሞ ተኳሽ ይታደግላቸው ዘንድ ለ Pennsylvania አቡነ መለስ ዜናዊ ደብር ብዙዎች ዙርባ ጫት እና ፓኬት ሲጃራ ሥለት ተስለዋል ይባላል። hahahaha

Post Reply