Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13066
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 19 Jul 2021, 09:05
ሲኖዶስ ዘ ትግራይ

-
Lakeshore
- Member
- Posts: 2627
- Joined: 24 Jul 2018, 09:32
Post
by Lakeshore » 19 Jul 2021, 09:35
ልጅ አናቱን ሲደፈር ተው የማይል ሰውን አንደሰው ሲታረድ ተው የማይል ወንድ ውንድጅን ሲደፈር አማይገስጽ ይባስ ብሎ ነብሰ ገዳዮችን ከነመሳሪያቸው የእግዚኣብሄር ቤትን በማራከስ ከባድ መሳሪያ መደበቂያ በማድረግ የመግዲያ ቦታ ያደረገ የዋልድውባ መነኮሳትን ይስደበደበ ብሎም ያሳሰረ የሌባ ሸሪክ ምን ኣይነት የኣሃይማኖት አገር ምን ይነት ኧባቶች ናቸው በዛች ትግራይ ያሉ።
መጽሃፉም አንድሚለው ከሃጥያተኞች ከግበዞች ኣትዋል ይላል ከዛሬ ነገ ይሻልች ሁዋል ከበሽታች ሁ ትደናላች ሁ ተብሎ በዙ ታገስናች ሁ።
ኣቡነ ማቲያስ የኢትዮጵያ ጳትሪያርክ ስይጣንን ኣስደመሙት
ኣራት ኪሎ የሚኖሩ አንድ ትልቅ አባት
40 ቀን ሁዳዴ ፆም በተያዘበት
እንቁላል መመገብ መብላት ቢያሰኛቸው
አንድ እንቁላል ገዝተው ይዘው በጉያቸው
ከመነኮሳት ፊት እንዳይዋረዱ
እንቁላሏን ይዘው ወደ መኝታቸው ሄዱ
መኝታቸው ሲደርሱ
አንድ ጧፍ ለኮሱ
እንቁላል ሊጠብሱ
ኣራት ኪሎ ኗሪ ግቢው ሲጨስ አይቶ
ሰደድ እሳት መስሎት መነኮሳት ሰግቶ
ምድረ ባህታዊ እሳቱን ለማጥፋት መኝታቸውን ቢከፍተው
በግራ እጅ እንቁላል በቀኝ ጣፉን ይዘው አባ ተጎልተው
የገዳሙ አለቃ ዕምባ ተናንቋቸው
አባን ጠየቋቸው ........
"ምንድነው የኔታ ምን አነሳሳዎት
ባ40 ቀን ሁዳዴ በጌታችን ፆም ለት
እንዴት ሊቀ ጳጳስ ይጠብሳል እንቁላል
እሺ ሰውስ ይሁን መጥሃፉስ ይላል"?? ,,,,,
(ቢሏቸው)
↩ አባ ሲመልሱ
"እኔ ያለ ፀሎት ሱባኤ ምህላ ደግሞም ያለ ስግደት
አላውቅም ነበረ ይሄን ያክል ጌዜ ይሄን ያክል አመት
ዛሬ ግን ጠላቴ ያ ክፉ ዲያብሎስ
ቀንቶብኝ ጠለፈኝ ጣለኝ የወያኔ መንፈስ
በፀሎት ጧት ማታ ስተጋ ስላየኝ
እኔን ለመበቀል ካምላኬ ሊለየኝ
ሃጢአት እንድሰራ (ደጺዬ) ሰይጣን አሳሳተኝ"
↩ ሰይጣን
በ አባ ንግግር ሰይጣን ንድድ ብሎት
ለገዳሙ ኗሪ ተከስቶ ድንገት ,,,,
"አባ ይተው እንጂ ሰይጣን ነው አይበሉ
የተከበረውን አጋንንት በሙሉ
ያለ ስማችን ስም ሰተው አይበክሉ
ኧረ ይሄን ተንኮል ይሄንን ሃጢአት
እኔም ያለዛሬ ከቶ አላየሁት"
ብሎ ተሰወረ ሰይጣን እንኳ ገርሞት
የጳጳሱ ተንኮል ከሱ ቢበልጥበት
አወ፣ አሁንም አቁሙ