GERD Filled, Egypt's Diplomatic Drama Comes To an End
Now the focus shifts to driving Sudan out of Ethiopian land
Re: GERD Filled, Egypt's Diplomatic Drama Comes To an End
እንኳን ለግላጋውና ግርማ ሞገሳሙ አባይ፣ እነ ራይንም (Rhine) ጢም ብለው ሞልተዋል በዚህ ሀምሌ፣ የሱዳንን የውሃ ጥማት ውሸት እያሳበቁባት። እኔስ ከእንግዲህ በአባይ መማል ልጀምር ነው። በኢትዬዽያዬ ተምሳሌነት፣ ፍፁም የማይሳሳት፣ የማያዳላና ቀጠሮ አክባሪ መሆኑን አስመስክሯላ።
https://www.aljazeera.com/news/2021/7/1 ... m-complete
https://www.aljazeera.com/news/2021/7/1 ... m-complete