5 ሰኮንድ የማንም ሰው ድምጽ ካገኙ የፈለጉትን ጽሁፍ የተናገረው አስመስሎ ኢዲት(Clone) ማድረግ ይቻላል ጁንታው የሰራው ይህንን ነው:: ከታች ያሉ ቪዲዮዎች ማንም ሰው እንዴት አድርጎ የሌላውን ሰው ድምጽ Clone ማድረግ እንደሚችል ያሳያል:: You can download & use the software package from GitHub https://github.com/CorentinJ/Real-Time-Voice-Cloning
How to clone anyone voice